ግብፅ አስገርማኛለች~ ትራምፕ
ግብፅ እና ዮርዳኖስ በቢሊዮኖች እየለገስናቸው፣ የጋዛ እቅዴን አለመቀበላቸው አስገርሞኛል
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፎክስ ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፡-
ግብፅ እና ዮርዳኖስ በያመቱ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር እየከፈልናቸው፣ ነገር ግን ስለ ጋዛ ያቀረብኩትን እቅድ አለመቀበላቸው አስገርሞኛል።"
"ስለ ጋዛ ያዘጋጀሁት በእውነቱ ይሰራል፣ ይጠቅማል። እኔ ሀሳቡን ማቅረብ እንጂ በግዳጅ አልመርጥም።
በእቅዴ መሰረት ጋዛ በአሜሪካ ስር ትሆናለች። በቦታውም ሀማስ አይኖርም፣ የወደመችውን ጋዛ መልሰን እናለማታለን።"
ለግብፅ በቢሊዮኖች ዶላር እየለገስናት፣ የጋዛውን እቅዴን አለመቀበሏ አስገርሞኛል”
https://t.me/voa_amharic1