ዋና አስተዳዳሪው ተገደሉ‼
አማራ ክልል በአዊ ብሔረሰብ ዞን የዳንግላ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪና ቁጥራቸው ያልተገለፁ የስራ ባልደረቦቻቸው ዛሬ መገደላቸው ተሰምቷል።
ከእንጅባራ በደረሰኝ መረጃ መሠረት ዋና አስተዳዳሪው ከባልደረቦቻቸው ጋር ጊሳ በተባለ ቀጠና ስራ ላይ በነበሩበት በታጣቂዎች ተይዘው ነው ዛሬ ጥር 3/2017 መገደላቸው የታወቀው።
በቀጠናው ከወር በፊት 37 የአንድ ወረዳ ካቢኔና ባለሙያዎች በተመሳሳይ ሁኔታ መገደላቸው መዘገቡ ይታወሳል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4