የኢትዮጵያ መንገዶች አስዳደር ከአዲስ አበባ በተለያዩ መስመሮች የሚወጡ 4 አዳዲስ የፍጥነት መንገዶችን ለመገንባት የሚያስችል ጥናት እየተደረገ መሆኑን አሳውቋል።መንገዶቹ:
📌ከአዲስ አበባ - ደሴ
📌ከአዲስ አበባ - ጅማ
📌ከአዲስ አበባ - ደብረማርቆስ እና
📌ከአዲስ አበባ - ነቀምት በሚዘልቁት መንገዶችን ላይ ነው።
👉ከተጠቀሱት የፍጥነት መንገዶች መካከል የአዲስ ጅማ እና አዲስ ደብረ ማርቆስ ፕሮጀክቶች ለገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት የግል አጋርነት ቦርድ የቀረቡ ሲሆን ቀሪዎቹም በቅርቡ ይቀርባሉ ተብለው ይጠበቃል ተብሏል።
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed