Update
32ቱ ወደ ሀገራቸው ተመልሠዋል‼
በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 32 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን መንግስት አስታወቀ።
ሕንድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማይናማር በእገታ ሥር ቆይተው ወደ ታይላንድ ከተሻገሩ 133 ኢትዮጵያ መካከል
📌 32ቱ ዛሬ መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ወደ አገራቸው ተመልሰዋል ሲል ገልጿል፤
📌ሌሎች 43 ኢትዮጵያውያን ደግሞ ዛሬ ምሽት ይገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠቁሟል።
ቀሪዎቹ በታይላንድ ማቆያ የሚገኙ 58 ኢትዮጵያውያንን ወደ አገራቸው ለመመለስ ኤምባሲው ጥረት እያደረገ ይገኛል ብሏል።
በተጨማሪም ጃፓን በሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኩል በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ሌሎች ኢትዮጵያውያንን ወደ ታይላንድ በማሻገር ወደ አገራቸው ለመመለስ ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃያሳያል።
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ📥
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 🔽
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g