ደሴ ከተማ ከፖሊስ አባል በተተኮሰ ጥይት የሰው ህይወት አለፈ
የፖሊስ መረጃ እንደወረደ ከስር ተቀምጧል።
በደሴ ከተማ አስተዳደር ዛሬ መጋቢት 23/2017 ከጧቱ 2:00 ሠአት ላይ በከተማችን ልዩ ስሙ ፒያሳ ሜጠሮ መቃኛ አካባቢ የደሴ ከተማ 2ኛ ፖሊስ ጣቢያ አባል የሆነው ዋና ሳጅን ገብሬ እውነቱ በተመደበበት የቀጠና ሴንተር መኖሪያ አቅራቢያ ነዋሪ የሆኑትን ሸህ ሙሀመድ ሠይድ እና ባሌቤታቸው ወ/ሮ ጀሚላ መሀመድን በያዘው ክላሽን ኮፍ መሳሪያ በተኮሰው ጥይት ቆስለው በደሴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በህክምና ላይ እያሉ ሸህ መሃመድ ሰይድ ሂወታቸው አልፏል፤ የባለቤታቸው ሁኔታም በህክምና ላይ እንደሚገኙ በደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ 2ኛ ዋና ፖሊሰ ጣቢያ ኀላፊ ም/ኢ/ር ፀጋ አባተ ገልፀዋል።
እንደ ም/ኢ/ር ፀጋ አባተ ገለፃ ድርጊቱን የፈፀመው ፖሊስ ከግለሠቦቹ ጋር ጥሩ ግንኙነት እንደነበራቸው በመገልፀ በአሁን ሰዓት በ2ኛ ዋና ፓሊስ ጣቢያ በህግ ቁጥጥር ስር እንደሚገኝ ተናግረዋል ።
አከለውም የድርጊቱን መንስኤ በሚገባ ለመለየት የፖሊስ ተቋሙ የምርመራ ቡድን በማዋቀር የህግ የበላይነት ፍትህ እንድረጋገጥ እየተጣራ እንደሚገኝ አስረደተዋል።
የጣቢያው ኀላፊ አክለውም በደረሰው ጉዳት የፖሊስ ጣቢያው ማዘኑን ገልፀው ፤ ጉዳዩን ከሌላ ነገር ጋር በማያያዝ ሌላ ሁከት ለመፍጠር የሚሞክሩ ሰዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ በማሳሰብ የምርመራ ውጤቱ የደረሰበትን ደረጃ በቀጣይ ለህዝባችን የምንሰጥ ይሆናል ብለዋል።
መረጃው የደሴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ነው።
📹https://youtu.be/GltmIUxPO6s
https://youtu.be/GltmIUxPO6s
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🔽
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4