''በዓሉን ስናከብር የተቸገሩ ወገኖቻችንን እናስብ'' የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የ2017 ዓ.ም የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
በመልዕክቱም በዓሉን ስናከብር ሁል ጊዜ እንደምናደርገው የተቸገሩ ወገኖቻችንን በመርዳት እና በመጠየቅ እንዲሆን፣ በተለይም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም በመጸለይ፤ ከትላንቱ ይልቅ ዛሬ የሰላም ሰው ለመሆን በመወስንና ሰላምን ለማስፈን የበኩላችንን አስተዋጽኦ ለማድረግ ቃል በመግባት ሊሆን ይገባል ሲል አሳስቧል።
🔽 📹
https://youtu.be/AcuPL1GnDNs
https://youtu.be/AcuPL1GnDNs
https://youtu.be/AcuPL1GnDNs
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4