TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
  • flag Russian
    Язык сайта
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Вход на сайт
  • Каталог
    Каталог каналов и чатов Поиск каналов
    Добавить канал/чат
  • Рейтинги
    Рейтинг каналов Рейтинг чатов Рейтинг публикаций
    Рейтинги брендов и персон
  • Аналитика
  • Поиск по публикациям
  • Мониторинг Telegram
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

30 Mar, 10:17

Открыть в Telegram Поделиться Пожаловаться

Prev Next
እነዚህ ህጋዊነታቸው ተቋርጧል‼
📌ሼር
​የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ጥራትን ለማስጠበቅ ባደረገው ክትትል፣ የሚከተሉት ተቋማት ከዘርፉ እንዲወጡ ተወስኗል፦

​📌ተቋማቱ በዳግም ምዝገባ ስርዓት ውስጥ ባለመግባታቸው እና በተደጋጋሚ (በደብዳቤ፣ በስልክና በአካል) የቀረበላቸውን ጥሪ ባለማክበራቸው።

​📌 ህጋዊነታቸው የተቋረጠ በመሆኑ ማንኛውንም የትምህርት አገልግሎት በአስቸኳይ እንዲያቆሙና አስፈላጊው የህግ እርምጃ እንዲወሰድባቸው።

1 አቢሲኒያ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ
2 አፍራን ቀሎ ኮሌጅ
3 አገው ምድር ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
4 አዲስ ፋና ኮሌጅ
5 ቢኤ ኮሌጅ
6 ኡቡንቱ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
7 ፈጣም ኮሌጅ
8 ግሪን የምርምርና የልማት ተቋም
9 ሴንቸሪ ኮሌጅ
10 ኮቻ ኪድማስ የቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
11 ካንድል ላይት የርቀት ትምህርት ኮሌጅ
12 ቀይ ባህር ኮሌጅ
13 ማራኪ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
14 ኒው ዲፕሎማት ኮሌጅ
15 ፒቢቲ አፍሪካ ኮሌጅ
16 ኳሊቲ ስኮላር ኮሌጅ
17 ራዲካል ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
18 ውቅያኖስ ኮሌጅ
19 የኔታ ኢንጅነሪንግ ኮሌ
20 ቪዥነሪስ የድህረ ምረቃ ኮሌጅ
21 ባቱ ግሎባል ኮሌጅ
22 ባህረ ጥበብ ጤናና ቢዝነስ ኮሌጅ
23 ማይክሮ ቢዝነስ ኮሌጅ
24 ማያ ኮሌጅ
25 ትሪፕል ኮሌጅ
26 ቤታሎጎ ኮሌጅ
27 ቤካ ኮሌጅ
28 ቀስተ ደመና ኮሌጅ
29 ብራይት ቪዥን ኮሌጅ
30 ኤ.አር.ቲ ሜዲካል ኮሌጅ
31 ኢሊያስ ኮሌጅ
32 ሳይፕሮ ኮሌጅ
33 ዳይናሚክ ኮሌጅ
34 ግራንድ ማርክ ኮሌጅ
35 ዱርማን ኮሌጅ
36 ህብረት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
37 አይቤክስ ሆቴልና ቱሪዝም ኮሌጅ
38 አይ ኪው ኮሌጅ
39 ገራይ ኮሌጅ
40 ጋላክሲ ቢዝነስና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
41 ቪዥን ላንድ ኮሌጅ
42 መራ ሄመንገድ ኮሌጅ
43 ዩናይትድ ኦሮሚያ ኮሌጅ
44 ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኮሌጅ
45 ሲምለስ የርቀት ትምህርት ኮሌጅ
46 ዛክቦን ኮሌጅ
47 ኤም ኤስ ኤል ጂ ኮሊጅ
48 ስሪሳይ ኮሌጅ
49 ፋም ኮሌጅ
50 ስማርት ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
51 ሊድስታር ኮሌጅ ኦፍ ቢዝነስና ሊደርሺፕ
52 ዳሎል የቲክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ
(የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን)
#WasuMohammed
====================
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

34.5k 0 146 300
Каталог
Каталог каналов и чатов Подборки каналов Поиск каналов Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов Telegram Рейтинг чатов Telegram Рейтинг публикаций Рейтинги брендов и персон
API
API статистики API поиска публикаций API Callback
Наши каналы
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Почитать
Академия TGStat Исследование Telegram 2019 Исследование Telegram 2021 Исследование Telegram 2023
Контакты
Справочный центр Поддержка Почта Вакансии
Всякая всячина
Пользовательское соглашение Политика конфиденциальности Публичная оферта
Наши боты
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot