🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል #ክፍል10
~~~
በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡
ﺍﻋﺘﻘﺎﺩ ﺗﺄﺛﻴﺮ ﺍﻟﻨﺠﻮﻡ ﻭﺍﻟﻜﻮﺍﻛﺐ ﻓﻲ ﺍﻟﺤﻮﺍﺩﺙ ﻭﺣﻴﺎﺓ ﺍﻟﻨﺎﺱ .
ክዋክብቶች በመሬት ላይ ለሚከሰቱ ክስተቶች ሁሉ እንደዚሁም ለሰዎች ህይወት ተፅኖ አላቸው ብሎ ማመን።
ﻭﺍﻟﺘﻨﺠﻴﻢ : ﻫﻮ ﺍﻻﺳﺘﺪﻻﻝ ﺑﺎﻷﺣﻮﺍﻝ ﺍﻟﻔﻠﻜﻴﺔ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺤﻮﺍﺩﺙ ﺍﻷﺭﺿﻴﺔ،
የስነ ፈለክ(የክዋክብት)ጥናት የሚባለው መሬት ላይ ለሚከሰቱ ነገሮች ሁሉ በሰማይ ላይ ያሉን ክዋክብቶች ሁኔታ መረጃ ማድረግ ነው።
ﻭﺍﻟﺘﻨﺠﻴﻢ ﻳﻌﻨﻲ ﺍﻟﻨﻈﺮ ﻓﻲ ﺍﻟﻨﺠﻮﻡ ﻭﺍﺟﺘﻤﺎﻋﻬﺎ ﻭﺍﻓﺘﺮﺍﻗﻬﺎ ﻭﻃﻠﻮﻋﻬﺎ ﻭﻏﺮﻭﺑﻬﺎ ﻭﺗﻘﺎﺭﺑﻬﺎ ﻭﺗﺒﺎﻋﺪﻫﺎ
የስነ ፈለክ እውቀት የሚባለው ክዋክብቶችን መመልከት ፡መሰባሰቧን፣መበታተኗን፣መውጣቷን፣መግባቷን፣መቀራረቧን፣መራራቋን ይመስል።
ﻭﻫﻮ ﻣﻦ ﺩﻋﻮﻯ ﻋﻠﻢ ﺍﻟﻐﻴﺐ ﺍﻟﺒﺎﻃﻠﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﺃﺑﻄﻠﻬﺎ ﺍﻟﻠﻪ ﺟﻞ ﻭﻋﻼ ﺑﻘﻮﻟﻪ
ይሄ ደግሞ አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ባጢልነቱን የተናገረው የሆነውን የሩቅ እውቀት አውቃለሁ ባይነት ነው ።
( ﻗﻞ ﻻ ﻳﻌﻠﻢ ﻣﻦ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﻤﻮﺍﺕ ﻭﺍﻷﺭﺽ ﺍﻟﻐﻴﺐ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ )
አሏሁ ሱብሀነሁ ወተአላ እንድህ ይላል "በላቸው በሰማያትና በምድር ያለ ከአሏህ ውጭ የሩቅ እውቀትን አያውቅም"።
‼️ማስታወሻ‼️
የስነ ፈለክ ጥናት የሚባለው እንደ ሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ለተለያዩ አጋጣሚወች ለምሳሌ ጋብቻን ለመፈፀም፣የተለያዩ ተግባሮችን ለመስራት ኮኮብ ቆጠራ የሚባለው ነው። ይህ የሽርክ ተግባር ነው። ሌላኛው ከባባድ ወንጀሎች ሚመመደበው
ﻣﻮﺍﻻﺓ ﺍﻟﻜﻔﺎﺭ،
ካፊሮችን ወዳጅ አድርጎ መያዝ፡
ﻭﻫﺬﻩ ﺍﻟﺼﻔﺔ ﻣﻨﺎﻗﻀﺔ ﻟﻤﻔﻬﻮﻡ ﺍﻟﻮﻻﺀ ﻭﺍﻟﺒﺮﺍﺀ ﻓﻲ ﺍﻹﺳﻼﻡ؛ ﻷﻥ ﺍﻟﻜﻔﺎﺭ ﺃﻋﺪﺍﺀٌ ﻟﻠﻪ ﻭﻟﺮﺳﻮﻟﻪ ﻭﻟﻠﻤﺆﻣﻨﻴﻦ،
✅ይህ ባህሪ ወላዕ(የድን ሰዎችን መወዳጀት) እና ወላዕ(ከድን ያፈነገጡ አካላቶችን መጥላት) የሚለውን የአህለሱነቲ ወል ጀመኣ እምነት ይፃረራል።ምክንያቱም ኩፋሮች የአሏህ( ሱብሀነሁ ወተአላ)።የነብዩ አለይ ሶላቱ ወሰላም፣የሙእሚኖች ጠላቶች ናቸውና።
👌 ﻭﻫﻨﺎﻙ ﺻﻮﺭ ﺷﺎﺋﻌﺔ ﻷﻧﻮﺍﻉ ﻣﻦ
ﻣﻮﺍﻻﺓ ﺍﻟﻜﻔﺎﺭ ﻣﻨﻬﺎ :
👉እዚህ ጋ የተሰራጩ የሆኑ ካፊሮችን የመወዳጀት ባህሪያቶች አሉ ከነሱም መካከል።
-1 ﺍﻟﺘﻌﻠﻖ ﺑﻬﻢ ﻭﻣﺤﺒﺘﻬﻢ، ﺧﺎﺻﺔ ﻣﻊ ﻛﺜﺮﺓ ﺍﻻﺧﺘﻼﻁ ﺑﻬﻢ ﻓﻲ ﺑﻼﺩﻫﻢ، ﺃﻭ ﻓﻲ ﺑﻼﺩ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ .
① በእነሱ መንጠልጠል፣እነሱን መውደድ፣በተለይ ከነሱ ጋ መቀላቀል በማብዛት በእነሱ ሀገር ወይም በሙስሊሞች ሀገር።
-2 ﺍﻟﺴﻔﺮ ﺇﻟﻰ ﺑﻼﺩ ﺍﻟﻜﻔﺎﺭ ﻟﻐﻴﺮ ﺣﺎﺟﺔ ﺃﻭ ﺿﺮﻭﺭﺓ، ﻭﺍﻟﺒﻘﺎﺀ ﻓﻲ ﺑﻼﺩﻫﻢ ﻣﻊ ﺍﻟﻮﻗﻮﻉ ﻓﻲ ﺍﻟﻔﺘﻨﺔ .
② ወደ ሀገራቸው ያለ ምንም ሀጃ ወይም አስገዳጅ ሁኔታ መሳፈር፣ፊትና ከመከሱቱም ጋር እዚያ መኖር።
-3 ﺍﻟﺘﻌﻠﻖ ﺑﺒﻌﺾ ﺍﻟﻜﻔﺎﺭ ﻟﻐﺮﺽٍ ﻣﻌﻴﻦ ﻛﻼﻋﺐ ﻛﺮﺓ ﺃﻭ ﻣﻤﺜﻞ ﻭﻣﻐﻦٍ .
③በተወሰኑ ኩፋሮች ላይ መንጠልጠል ለተወሰነ ጥቅም፡እግር ኳስ ተጫዋቾችን ይመስል፣ተዋናኝዎች እና ሙዚቀኞች፡
-4 ﺍﻟﺜﻨﺎﺀ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻜﻔﺎﺭ ﺑﻤﺎ ﻳﺆﺩﻱ ﺇﻟﻰ ﺍﺣﺘﻘﺎﺭ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻭﺷﺮﻳﻌﺘﻬﻢ .
④ሙስሊሞችንና ሸሪአቸውን በሚያሳንስ መልኩ ካፊሮችን ማወደስ።
-5 ﻣﻨﺎﺻﺮﺓ ﺍﻟﻜﻔﺎﺭ ﻭﻣﻌﺎﻭﻧﺘﻬﻢ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ،
⑤ካፊሮችን በሙስሊሞች ላይ ማገዝና መርዳት።
‼️ማስታወሻ
ካፊሮችን ሀይማኖትን በማይነካ መልኩ መልካም ነገር ሲውሉልን መልካም መዋልና ለሀይማኖታቸው ሳይሆን ጠብዕይ የሆነ ውደታ መውደድና ሌሎች ተያያዥ ነፅቦች አይከለከሉም።ይህ ምእራፍ ሰፋ ይላል ግልፅ ካልሆነ ተጨማሪ ማብራሪያ ይሰጥበታል
በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡
ﺍﻟﺮﻳﺎﺀ،
ለአኼራ ብለን የምንሰራውን ስራ ይዩልኝ ብሎ መስራት ነው፡
ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ : ﴿ ﻓَﻤَﻦْ ﻛَﺎﻥَ ﻳَﺮْﺟُﻮ ﻟِﻘَﺎﺀَ ﺭَﺑِّﻪِ ﻓَﻠْﻴَﻌْﻤَﻞْ ﻋَﻤَﻠًﺎ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻭَﻟَﺎ ﻳُﺸْﺮِﻙْ ﺑِﻌِﺒَﺎﺩَﺓِ ﺭَﺑِّﻪِ ﺃَﺣَﺪًﺍ ﴾
👉ይህንን በተመለከተ አሏሁ ሱብሀነሁ ወተአላ እንድህ ይላል"የጌታውን መገናኘት ተስፋ የሚያደርግ አካል መልካም ስራ ይስራ በጌታውም አምልኮ ላይ ማንንም አያጋራ"።
👌ﻭﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻗﺎﻝ : ﺳﻤﻌﺖ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻳﻘﻮﻝ : " ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ : ﺃﻧﺎ ﺃﻏﻨﻰ ﺍﻟﺸﺮﻛﺎﺀ ﻋﻦ ﺍﻟﺸﺮﻙ، ﻣﻦ ﻋﻤﻞ ﻋﻤﻼً ﺃﺷﺮﻙ ﻣﻌﻲ ﻓﻴﻪ ﻏﻴﺮﻱ ﺗﺮﻛﺘﻪ ﻭﺷﺮﻛﻪ " ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ،
✅የአሏህ መልዕክተኛ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም አባ ሁረይራ ረደየሏሁ አንሁ በዘገቡት በሆነው ሀድስ አልቁድስ እንድህ አሉ"አሏህ እንድህ አለ " እኔ አግሪዎች ከሚያገጋሩት አጋር እና ማጋራት የተብቃቃህ ነኝ።አንድን ስራ የሰራ በስራውም ውስጥ ከኔ ውጭ ያለን አካል ከኔጋ ያጋራበት ከሆነ ሽርኩንም ሰውየውንም እተዋቸዋለህ"!! ሙስሊም ዘግበውታል።
👌ﻭﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﺳﻌﻴﺪ ﻣﺮﻓﻮﻋﺎً : " ﺃﻻ ﺃﺧﺒﺮﻛﻢ ﺑﻤﺎ ﻫﻮ ﺃﺧﻮﻑ ﻋﻠﻴﻜﻢ ﻋﻨﺪﻱ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﺴﻴﺢ ﺍﻟﺪﺟﺎﻝ؟ " ﻗﺎﻟﻮﺍ : ﺑﻠﻰ، ﻗﺎﻝ : " ﺍﻟﺸﺮﻙ ﺍﻟﺨﻔﻲ؛ ﻳﻘﻮم ﺍﻟﺮﺟﻞ ﻓﻴﺼﻠﻲ ﻓﻴﺰﻳﻦ ﺻﻼ,ﺗﻪ ﻟﻤﺎ ﻳﺮﻯ ﻣﻦ ﻧﻈﺮ ﺍﻟﺮﺟﻞ " ﺭﻭﺍﻩ ﺍﺑﻦ ﻣﺎﺟﻪ ﻭﺣﺴﻨﻪ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ
✅በሌላ ቦታ የአሏህ መልዕክተኛ እንድህ አሉ" እኔ ዘንዳ ከመሲህ ደጃል የበለጠ የምፈራላችሁን ጉዳይ አልነግራችሁምን? ሰሀባዎችም አወ ይንገሩን ያረሱለሏህ አሉ፣ስውር የሆነውን ሽርክ ነው የምፈራላችሁ አሉ።ለምሳሌ ሰውየው ሶላት ለመስገድ ይቆማል ሶላቱንም ያሳምራል ወደሱ የሚመለከት አካል ባስተዋለ ጊዜ"።ኢብኑ ማጅህ ዘግበውታል ፣ሸይኹል አልባኒይ ሀሰን ብለውታል።
‼️ማስታዎሻ‼️
ይዩልኝ ሲባል ብዙ ጊዜ የሚከሰተው እሱ ስለሆነ እንጅ ይስሙልኝና ተያያዥ ነገሮችም ይገባሉ።
https://t.me/WATESiMU