Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
ለእስልምና እንግዳ በሆኑ ሙስሊሞች አትረበሹ
✨✨✨
❇️ እኛ አህለሱናዎች ( በተለምዶ ሱፊዮች ) እስልምናችን የጥንት ነው ስንል ትክክለኛውን እስልምና ከአባት አያቶቻችን በተግባር ስለወረስን ነው ።
❇️ አሁን ላይ ቀደምት ኡለሞችን በጥሜት የሚፈርጁ ወገኖች ግን ለእስልምና አዲሶች ናቸው : የሚዲያ ዘመን እስኪመጣ ድረስ እስልምናቸውን በስርአት አያውቁትም ነበር ማለት ነው
❇️ ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች እንዲሉ ለእስልምና አዲስ ሆናችሁ ሳለ ነባሩን ሙስሊም እስልምናን ካላስተማርን ብላችሁ ብዙ አትጯጯሁ ፣ እነዚህ ወገኖች ለእስልምና አዲስነታቸው በዚህ ብቻ የሚያበቃ አይደለም : ከዱርዬነት የተመለሰ ፣ ሰለምቴ ምናምንም የነበሩ ናቸው : ይህ ደግሞ ይበልጥ አዲስ ያደርጋቸዋል