Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
✨ ረቢዑል አወል ላይ የነቢዩን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም መውሊድ የሚያከብሩ ወገኖች የነቢዩን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ህያው ማድረግ ፤ የላቁ ወደሆኑት እሴቶቻቸው ፣ እዝነታቸው እና ፍትሀዊነታቸው መጣራት ላይ ትኩረት ያደርጋሉ ።
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُونُوا قَوَّامِينَ لِلَّهِ شُهَدَاءَ بِالْقِسْطِ ۖ وَلَا يَجْرِمَنَّكُمْ شَنَآنُ قَوْمٍ عَلَىٰ أَلَّا تَعْدِلُوا ۚ اعْدِلُوا هُوَ أَقْرَبُ لِلتَّقْوَىٰ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ለአላህ ቀጥተኞች በትክክል መስካሪዎች ኹኑ፡፡ ሕዝቦችንም መጥላት ባለማስተካከል ላይ አይገፋፋችሁ፡፡ አስተካክሉ፡፡ እርሱ (ማስተካከል) ለአላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡
👉 ፍትህ ለወዳጅም ለጠላትም እኩል ነው ።
ቃሪእ አብዱራህማን አስሱደይስ
@sufiyahlesuna