Фильтр публикаций


















የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቻይና ምድር የመጀመሪያዋን ደብር ሰየመች!

ቤተ ክርስቲያኗ በቻይና ምድር ለመጀመሪያ ጊዜ በከፈተችው ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ቅዳሴ አከናውናለች።

በቻይና ምድር የተከፈተው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን “ደብረ ምሕረት መድኃኔዓለም” የሚል ስያሜ እንደተሰጠውም የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት መረጃ ያመለክታል።

ሐዋርያዊ አገልግሎት ቻይና የገቡት ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ አዲስ የተከፈተችውን ቤት ክርስቲያን ከሰየሙ በኋላ ሥርዓተ ቅዳሴ በመፈጸም ምዕምናንን ማቁረባቸውም ተነግሯል።

በተጨማሪም ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ በቻይና የመጀመሪያውን አንድ ኢትዮጵያዊ ዲያቆን መሾማቸውም ነው የተገለጸው።

በዕለቱም ከቻይና የተለያዩ ክፍላተ ግዛት የተሰባሰቡ ምዕመናን፣ ቻይናውያን እና ትውልደ ቻይናውያን በሥርዓተ ቅዳሴው ላይ መሳተፋቸውም ተነግሯል።

ከሥርዓተ ቅዳሴው በኋላ በቻይና የሚገኙት በፅዕ አቡን ያዕቆብ ለቀጣይ አገልግሎት ወደ ሀገሪቱ መዲና ቤይጂንግ ከተማ ማቅናታቸውም ነው የተገለጸው።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ከጥንቁልና በንስኃ ወደ ምንኩስና!

ጌታችን በወንጌሉ፦ “ከዚህም በረት ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱን ደግሞ ላመጣ ይገባኛል ድምፄንም ይሰማሉ፥ አንድም መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ።” እንዳለ። ዮሐ ፲፥ ፲፮

ለብዙ ዘመናት በጥንቆላ ሥራ የተጠመደና በርካቶችን ከእውነተኛው የመዳን መንገድ አስወጥቶ በባዕድ አምልኮ አስሮ የነበረ ሰው በንስኃ ወደ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ተመልሶ ተጠምቆ ለምንኩስና ዝግጁ ሆነ።

በባዕድ አምልኮ የተጠመዱ 275 ነፍሳት ወደ እውነተኛዋ የድኅነት መንገድ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ተመለሱ።

ዛሬም በተለያዩ የአገራችን ክፍል የሚገኙና በተለያዩ የባዕድ አምልኮዎች የተጠመዱ ነፍሳት ወደ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ተመልሰው የልጅነት ጥምቀትን በመጠመቅ በትክክለኛዋ የጽድቅ መንገድ እንዲጓዙ የሁላችንንም ትብብር ይጠበቃል።






ሙትአንሳ  ማር  ቅዱስ ሚካኤል አንድነት  ገዳም በማዕከላዊ ጎንደር ምሥራቅ በለሳ ወረዳ ይገኛል።

በዚህ ታሪካዊ ገዳም ውስጥ የሚኖሩ መነኮሳት ትልቅ አደጋ ተጋርጦባቸዋል፡፡
አከባቢው በከፍተኛ ድርቅ ምክንያት ምንም ዓይነት አዝርእት አልበቀለበትም፣ ጭው ያለ ምድረ በዳ ሆናል።

በተጨማሪም መነኮሳቱ በተለያዩ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮች ተከበው ይገኛሉ።
የሚቀምሱት እህል ፣ የሚለብሱት ልብስ፣ ጋደም የሚሉበት ቦታም የላቸውም።

ውድ ኢትዮጵያዊያን ይህን እያየንና እየሰማን እኛ በተሸለሙ ቤቶቻችን ዝም ብለን ለመቀመጥ ጊዜው አይደለምና እነዚህን ገዳማውያ ልንጎበኛቸው አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል።


ድጋፍ ለማድረግ:-
                        ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
                        1000 44 25 98 3 91
                        አቢሲኒያ ባንክ
                        14 10 29 4 44
ለተጨማሪ መረጃ:- 
   የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-09 18 07 79 57     
                         ወይም 09 38 64 44 44 በመደወል ማነጋገር ይቻላል፡፡




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሲያትል


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ደቡብ አፍሪካ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ጀርመን


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለንደን


🔥#ደምበጫ‼️

በአማራ ምድር ተፀንሶ የአማራን ህዝብ የጥፋት እቅድ ደምስሶ አማራን ብሎም ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞክ ክብሩ ሊመልሳት በሁሉም አማራ ምድር  የተነሳው የአማራ ፋኖ ጦር በተጠናከረ  መልኩ ስልጠናውና ምረቃው ቀጥሏል።

የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዬፍታሄ ንጉሴ ክ/ጦር እንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ

22/2/17 ዓ.ም

Показано 20 последних публикаций.