Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ከጥንቁልና በንስኃ ወደ ምንኩስና!
ጌታችን በወንጌሉ፦ “ከዚህም በረት ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱን ደግሞ ላመጣ ይገባኛል ድምፄንም ይሰማሉ፥ አንድም መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ።” እንዳለ። ዮሐ ፲፥ ፲፮
ለብዙ ዘመናት በጥንቆላ ሥራ የተጠመደና በርካቶችን ከእውነተኛው የመዳን መንገድ አስወጥቶ በባዕድ አምልኮ አስሮ የነበረ ሰው በንስኃ ወደ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ተመልሶ ተጠምቆ ለምንኩስና ዝግጁ ሆነ።
በባዕድ አምልኮ የተጠመዱ 275 ነፍሳት ወደ እውነተኛዋ የድኅነት መንገድ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ተመለሱ።
ዛሬም በተለያዩ የአገራችን ክፍል የሚገኙና በተለያዩ የባዕድ አምልኮዎች የተጠመዱ ነፍሳት ወደ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ተመልሰው የልጅነት ጥምቀትን በመጠመቅ በትክክለኛዋ የጽድቅ መንገድ እንዲጓዙ የሁላችንንም ትብብር ይጠበቃል።