ሰበር
ሶማሊያ በኢትዮጵያ የሾመችውን አምባሳደሯን ከኢትዮጵያ ጠራች።
ማንም ሀይል የሶማሊያን ሉአላዊነት መድፈር የለበትም የሚል ውሳኔ የሚንስትሮች ምክርቤት ወስኗል።
የሶማሊያና የኢትዮጵያ ግኑኝነት ወዳልተፈለገ መቋሰል የሚያመራ ይመስላል።
ሶማሊያ፣ ሶማሊላንድ ግዛቴ ናት ብላ ነው የምታምነው። ልክ ቻይና በታይዋን ላይ እንዳላት አይነት።
ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነት ውስጥ እንደ ሀገር "እውቅና" መስጠቷ ብስጭት ፈጥሯል።
2024
አዲስ ውዝግብ በአፍሪካ ቀንድ አከባቢ ሊከሰት ይመስላል።
ያሳዝናል 😢