ያሳዝናል‼ ገላን ኮንዶሚኒየም ተገድለው ተገኙ።
ሲሉ ቤተሰቦቻቸው አፋልጉኝ ሲያስነግሩ ነበር።
በሚያሳዝን ሁኔታ እኝህ አባት አቶ ከበደ በለው ገላን ኮንዶሚኒየም ተገድለው መገኘታቸው ተሰምቷል።ቤተሰቦቻቸው ከምንሊክ ሆስፒታል አስክሬን ተቀብለን ነገ 6 ሰአት ሳሪስ ዮሴፍ ስርዓተ ቀብራቸው ይፈፀማል በማለት መናገራቸውን የሾፌሮች አንደበት አስነብቧል።
መኪናውም እንደጠፋ ነው።ኢትዮጵያ ሰዎች በጠራራ ፀሐይ የሚታፈኑባትና የሚገደሉባት እየሆነች ነው።ፍትህ ብሎ መጠየቅ ፌዝ ይሆንብናል። መንግስት አሽከርካሪዎች ላይ የሚደርስን መታፈንና ግድያ እንዲቆም ኃላፊነቱን መወጣት አለበት።ለአቶ ከበደ በለው ቤተሰቦች መፅናናቱን ይስጥልን።
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማየት የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
https://t.me/wektawi1mereja