Фильтр публикаций


'https://t.me/addlist/388dYdlqjoswNDFk' rel='nofollow'>💥💥የጦርነት ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የጦርነት እና የጫካ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።


ተወዳጁን ኩሩሉሽ ኦስማን በአማርኛ ትርጉም ሁሉንም ክፍል በአንድ ቻናል ለመመልከት አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👍


#የሆነ ቦታ የሆነ የተረጋጋ ሰው ያለ ይመስለኛል። የሰውን ትኩረት የማይፈልግ፤ ሰዎች እንዲወዱት የተለየ ነገር የማያደርግ የራሱን ኑሮ የሚኖር...

#ህይወቱ በእውነት እንጂ በፈጠራ ድራማ ያልተሞላ ፤ ሰዎች እግረመንገድ ላይ ድንገት ዋነኛው ሰው የሚሆን። የተሰማውን የፈለገውን ደስ ያሰኘውን ሳይሆን የእግዚአብሄርን በጎ ፈቃድ የሚያደርግ ፤የሚያደርገው የማይፀፅተው.....

ምድር ላይ ያለውን የህይወት ብሶቱን አልያም ችግሩን ለመደበቅ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ወ'ቶ ከመንዘባዘብ ይልቅ ከአምላኩ ጋር የሚነጋገር። ስለራሱ እሱ እና አምላኩ ብቻ የሚያውቁ። ይህ ሰው ብርቱ ነው ...

ለጓደኝነት ይመቻል። ነፃነት ይሰጣል። ለጊዜያዊ የፍቅር ግንኙነት ያስፈራል። ማህበረሰቡ ይጠነቀቁላታል። የትኛዋም ሴት ደፍራ ሌላውን ወንድ በምታወራበት መልኩ ይሄን ሰው ልታወራው አትችልም። ልባም ነው። ለዘላቂ ትዳር የሚያስተማምን ወንድ። የቤቱ ራስ መሆን የሚችል ፣ ሚስቱ እንድትገዛለት ሆኖ መኖር የሚችል ባል የሆነ ወንድ ነው።

ይህ ሰው ብርቅ ነው! ፀሎቱ ልኬት ያለው ይመስለኛል። ከሚያስፈልገው በላይ እንዲሰጠው አይለምንም። ተመስገንን ያውቃል በተሰጠው አያማርርም ።
አንዳዴ ራሳችንን እንፈትን ዘንድ ይገባናል😘


በጣም መንገብገብ፣ በጣም ክፍት መሆን፣ በጣም ራስን መስጠት ብዙ ጊዜ በጣም ያዋርዳል። ሁለተኛ ሰው ወይም አማራጭ የሚታይበት ሰው ያስደርጋል። ሁሉንም ነገር ሰጥቶ አንድ ነገር እንዲሰጡት የሚለምን አይነት ሰው ያስደርጋል። ሰዎች ያልተዘጋጁበትና ያላሰቡት ዓይነት ቦታ ስትመጣላቸው ይኮራሉ። በእጅ ያለወርቅ እንደመዳብ የሚሉትን ዓይነት እንዲሆኑ እናደርጋቸዋለን… በራሳችን እጅ። አንዳንዴ "አይመቸኝም" ያስፈልጋል። አንዳንዴ "ፈልገው ይደውሉ" ብሎ መተውም ያስፈልጋል። … ሲመስለኝ።

@WAVER_ISLAMIC
@WAVER_ISLAMIC


ስታሸንፍ/ ስታገኝ ትእቢትህን እና እብሪትህን መቆጣጠር ከቻልክ

.

ስትሸነፍ/ ስታጣ አስተሳሰብህን እና ምላስንህ መቆጣጠር ከቻልክ

👇🏾
Emotional intelligence ገብቶሀል

🙌🏼❤️


አልሐምዱ ሊላህ! ሸዕባን አጠናቀናል። ቅዳሜ ረመዷን 1 ነው። ምሽቱን ተራዊሕ እንጀምራለን።


Share & Join👇
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0
       ♥️@wendi_official2♥️
       ♥️@wendi_official1♥️


የኔ ወድ ጓደኛ
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰሽ

መልካም የገና በዓል ይሁንልሽ!

Share & Join👇
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0
       ♥️@wendi_official2♥️
       ♥️@wendi_official1♥️


የኔ ወድ ጓደኛ
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰህ

መልካም የገና በዓል ይሁንልህ!

Share & Join👇
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0
       ♥️@wendi_official2♥️
       ♥️@wendi_official1♥️


ገብርኤል ማርያምን አበሰራት
ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ አላት!
♥️19♥️
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!🙏

Share & Join👇
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0
       ♥️@wendi_official2♥️
       ♥️@wendi_official1♥️


በእሳቱ መካከል ቆሜ ምዘምረው
ገብርኤል ሀያሉ
ስለረዳኝ ነው🙏 ♥️❶❾♥️

Share & Join👇
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0
       ♥️@wendi_official2♥️
       ♥️@wendi_official1♥️


የሚጎዳህ ካልገደለህ
ያጠነክርሃል!

JOIN US 👉 @wendi_officiall


👑ህዳር 21 ጽዮን ማርያም

🎤እንኳን ለዓመታዊ ህዳር ፅዮን ማርያም በዓል በሰላም አደረሳቹህ መልካም በዓል ይሁንላቹህ  የዓመት ሰው ይበለን!!!

JOIN US 👉 @wendi_officiall
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0










እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ
ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

Share & Join👇
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0
       ♥️@wendi_official2♥️
       ♥️@wendi_official1♥️


መድሃኒአለም


አመሰግንህ ዘንድ
ምክንያቴ ብዙ ነው!🙏

JOIN US 👉 @wendi_officiall
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0


አብሮ መዝለቅ እንጂ
መፋቀር ብርቅ አይደለም!

JOIN US 👉 @wendi_officiall
https://t.me/+J0ynCyKIZu85N2Y0

Показано 20 последних публикаций.