#የሆነ ቦታ የሆነ የተረጋጋ ሰው ያለ ይመስለኛል። የሰውን ትኩረት የማይፈልግ፤ ሰዎች እንዲወዱት የተለየ ነገር የማያደርግ የራሱን ኑሮ የሚኖር...
#ህይወቱ በእውነት እንጂ በፈጠራ ድራማ ያልተሞላ ፤ ሰዎች እግረመንገድ ላይ ድንገት ዋነኛው ሰው የሚሆን። የተሰማውን የፈለገውን ደስ ያሰኘውን ሳይሆን የእግዚአብሄርን በጎ ፈቃድ የሚያደርግ ፤የሚያደርገው የማይፀፅተው.....
ምድር ላይ ያለውን የህይወት ብሶቱን አልያም ችግሩን ለመደበቅ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ወ'ቶ ከመንዘባዘብ ይልቅ ከአምላኩ ጋር የሚነጋገር። ስለራሱ እሱ እና አምላኩ ብቻ የሚያውቁ። ይህ ሰው ብርቱ ነው ...
ለጓደኝነት ይመቻል። ነፃነት ይሰጣል። ለጊዜያዊ የፍቅር ግንኙነት ያስፈራል። ማህበረሰቡ ይጠነቀቁላታል። የትኛዋም ሴት ደፍራ ሌላውን ወንድ በምታወራበት መልኩ ይሄን ሰው ልታወራው አትችልም። ልባም ነው። ለዘላቂ ትዳር የሚያስተማምን ወንድ። የቤቱ ራስ መሆን የሚችል ፣ ሚስቱ እንድትገዛለት ሆኖ መኖር የሚችል ባል የሆነ ወንድ ነው።
ይህ ሰው ብርቅ ነው! ፀሎቱ ልኬት ያለው ይመስለኛል። ከሚያስፈልገው በላይ እንዲሰጠው አይለምንም። ተመስገንን ያውቃል በተሰጠው አያማርርም ።
አንዳዴ ራሳችንን እንፈትን ዘንድ ይገባናል😘