አንበጣን #ቤት_ውስጥ በሚሰራ መከላከያ እንዴት መከላከል እንችላለን? በአካባቢው ለሚገኙ ሰዎች አድርሱልኝ
ትንሽ ስለበረሃ አንበጣ ልበላችሁ እና ሰባት ጊዜ በላይ መጥቶባት ተከታትላ የከፋ ችግር ውስጥ ያልወደቀችው ህንድ የምንማረውን መከላከያ መንገድ አስቀምጣለው።
የበረሃ አንበጣ የአንበጣ ዘር ቢሆንም ልዩ መሆኑ ግልፅ ነው። ይህንን አንበጣም ነጮቹ ሲገልፁት voracious feeders ወይንም የማይጠግብ አግበስባሽ ተመጋቢ ነው ይሉታል። እነዚህ አንበጣዎች ሰውን አይናኩም። ይህ አንበጣ በክረምት ወራት
የሚሞት ሲሆን በአካባቢው አንድ ሁለት ቀን ተከታትሎ ቢዘንብ ድራሻቸው የሚጠፋ ነበር ለዚህም ይመስላል የክረምት ወራትን
አሳልፈው ከየመን የመጡት። እንደ አለም አቀፍ የምግብ ተቆጣጣሪ ድርጅት FAO ፋኦ ገለፃ።
ከሰሜን የሚነፍሰው ንፋስ ከየመን ወደ ኢትዮጲያ እንደሚያስገባቸው እና ከሰሜን ኢትዮጲያ እንዲሁም ከሰሜን ሶማሊያ እስከ መካከለኛው ኢትዮጲያ እና ሶማሊያ ድረስ
የሚከተሉትን ጥቅምት መጨረሻ ድረስ ከዛም በውሃላ በመጪው ህዳር ወር ሰሜን ኬንያ እንደሚደርሱ በድህረ-ገፁ ላይ አስቀምጧል።
ታድያ እንዴት ቤት ውስጥ በሚሰሩ መከላከያዎች አንበጣን በተወሰነ መጠን ጉዳቱን እንቀንስ
1- Dust the Leaves with Flour
የመጀመሪያ መፍትሄ ይህ መፍትሄ ትንሽ ለየት የሚል ነው። ይህም የተገኘ ዱቄትን (ዱቄቱ አፈር ሊሆን ይችላል) ይህን ዱቄት በቀጭኑ በውሃ በጥብጦ አንበጣው ላይ መርጨት ሲሆን ይህም አንበጣው በሚመገብበት ጊዜ አፉ ላይ የማስቲካ አይነት ስሜት ስለሚፈጥርበት ምግብ ማስገባት አይችልም።
አንበጣውም በርሃብ ይሞታል ማለት ነው። ይህ ዘዴ ግን መተግበር ያለበት ከማሳ ውጪ ባሉት ሊወሩ ወይንም በአካባቢው ባሉ አንበጦች ላይ ነው። ምርቱ ስንዴ ወይንም ጤፍ ከሆነ ቀድሞ ፍሬውን ሊያረግፍ ሊጎዳ ስለሚችል።
2- Apply a Garlic Spray
የነጭ ሽንኩርት ወይንም Garlic solution ብለው የሚጠሩት ነው። ይህም አንድ ነጭ ሽንኩርት፣ እንዲሁም እስከ አምስት ሊትር በሚደርስ ውሃ ውስጥ አድርጎ ውሃውን ማፍላት እና ፈልቶ ከቀዘቀዘ በውሃላ ለአንድ ምሽት በማስቀመጥ በነጋታው አንበጣው ላይ መርጨት ነው።
3- Introduce Natural Predators
ይህን ዘዴ ሲተነትኑት የረጅም ጊዜ መከላከያ ጭምር ነው ይህም ለአንበጣው ሌላ ጠላትን መላክ ወይንም የተፈጥሮ ገዳይ
ማቅረብ ነው ለዚህም ወፎችን መጥራት ሲሆን ሰብሉ በወፎች የማይፈለግ ከሆነ ወፎችን መጥራት ነው።(ለምሳሌ የበቆሎ ምርት ከሆነ ከአንበጣው ጋር ወፎቹም የተወሰነ ጉዳት
ማድረሳቸው አይቀርም) በጎንዮሽ ተጠቃሚነት ዶሮዎችንም መጠቀም ይቻላል።
4-Set up a Long Grass Trap
ይህም ረጃድም ሳሮችን ለምሳሌ እንደ ሰንበሌጥ አይነት ቀድሞ በማሳው ዙሪያ ተክሎ ማጠር ሲሆን ይህን ዘዴ ለመጠቀም ግን
ጊዜው ስላለፈብን እንዘለዋለን።
5-Neem oil በቀላሉ በፋርማሲዎች ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የዚሁ ፀረ-ተባይ ንጥረ-ነገር በጥርስ ሳሙና ላይም ስለሚገኝ የጥር ሳሙናን በፈላ ሁላ ውስጥ በጥብጦ መጠቀም ይቻላል። ከላይ የተጠቀሱት መንገዶች ቤት ውስጥ መዘጋጀት የሚችሉ እና በተወሰነ መጠን የችግሩን አሳሳቢነት የሚቀንሱ ሲሆን
ለመንግስት ደግሞ የሚከተሉት ጥቆማዎች ለማስተላለፍ ወዳለው።
1- ቢፈን (bifen xts) የተሰኘ መከላከያ በተቻለ መጠን ወደ ሃገር በማስገባት ለገበሬው ማደል በወጪ ዙሪያ ደግሞ የኢኮኖሚ ጫና በዚህ በኮሮና ወቅት እንዳይፈጠር ከአደጋ ጊዜ
መከላከያ በጀት ላይ መጠቀም እንዲሁም ከህብረተሰቡ ከእኛው ገንዘብ መሰብሰብ። ይህ ቢፈን የተሰኘው ኬሚካል 1.5 ፓውንዱን አንድ ሺህ ሄክታር ላይ መጠቀም የሚያስችል ሲሆን 25 ፓውንዱን ቢፈን በ $30 ዶላር ማግኘት ይቻላል።
እኔ የግብርና ባለሙያ አይደለሁም ነገር ግን ከተለያዩ ድህረ ገፆች ያገኘሁት መረጃዎች ናቸው አቀናጅቼ እዚህ የጠቆምኳችሁ መፍትሄዎቹንም ዩትዩብ ላይ እንዳየሁት
በመጠኑም ቢሆን ተስፋ ሰጪ ናቸው እዚህ ጋር የመንግስት ሚና ዋናውን ድርሻ የሚወስድ ነው!!!
ተፃፈ በሄኖክ አረጋ
እናንተ ደግሞ #ሼር አድርጉ ይድረሳቸው ይጠቀሙበት