Willy shopping 🛒


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


Anything u want is one click away.
Free delivery to Mexico,piyassa and megnagna.

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


On hand
Color: same with the pic
Size: S
Price 3500
Contact
Free delivery to Mexico


On hand
Color: same with the pic
Size: S
Price 2000
Contact
Free delivery to Mexico


On hand
Color: same with the pic
Size: S
Price 3200
Contact
Free delivery to Mexico


Репост из: ሀser
🇪🇹 አሳፋሪውን የወሲብ ቀስቃሽ ዘፈን ከዩቲውብ ለማውረድ reportዎ ያስፈልገናል

ይሄን ከሀገራችን እሴት ያፈነገጠ ዘፈን report በማድረግ ከዩቲውብ እንዲወርድ ይተባበሩን። ዛሬ ላይ እንደቀላል ካለፍነው ባጭር ጊዜ የዚህ አይነት ክሊፖች እየተስፋፉ የሚሄዱ ነው የሚሆነው።
Report ለማረግ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ከቪዲዮ ስር በስተቀኝ የሚገኝውን 'Report' የሚለውን በመጫን በ gmail አካውንቶ በመግባት(sign in በማረግ) sexual content -> graphic sexual activity የሚለውን መምረጥ ነው።

#Share በማረግም መልክቱን አዳርሱት

http://www.youtube.com/watch?v=fdJI2PhdzvU


Репост из: መሰልጠን ወይስ መሠይጠን
° የ Black Gangster ፊልሞች በአለም ላይ ተወዳጅነት ካተረፉ ፊልሞች ውስጥ ይመደባል። ተፅእኖ ከሚፈጥሩት ውስጥም ይመደባል። በዛው ልክም ደግሞ ለጥቁሮች የተሳሳተ አመለካከት እንዲኖረን ያደርጋል።በአብዛኛው ጥቁሮች አጫሽ እንዲሆኑ ፣ ለነገሮች መፍትሄ የሚሆነው መገዳደል ብቻ እንደሆነ ፣ ከማጨስ ውጪ ልላ ነገር የማያውቁ መሀይሞች አድርገው ነው የሚሰሩት ለዛም ነው በሁላችንም አይምሮ ውስጥ ይሄ አስተሳሰብ ያለው ገና ስማቸው ሲጠራ በአይምሯይን ብልጭ የሚልልን ይሄ ነው።ነገሩ ግን በተቃራኒ ነው Black Gangster ከሆኑት ውጪ ያሉት ከ85 % በላይ የሆኑ አስተዳደጋቸው እና የኑሮ ሁኔታቸው የሆነው... ሱሪ ዝቅ ማድረግ (እሱም የራሱ የሆነ ትርጉም አለው) ፣ ፍትህን ስለማያገኙ ለእውነት ቢኖሩም ውሸታሞች ስለበዙ ከነሱ ለመለየት ብለው በሚያደርጉት ተጋድሎ ያለ ስማቸው ስም በመስጠት ሁሉንም እንደ አንድ እንድናስባቸው አድርገውናል።


° ይህ እንዴት እንደሆነ ላሳያችሁ። የመጀመሪያው በቀጥተኛ መንገድ ሲሆን በፊልሞቹ ላይ በምናያቸው ምስሎች አማካኝነት ነው። የ Black Gangster ብቻ ቢሆን ጥሩ ነው ሆኖም ግን እንዳለ ጥቁሮችን እየወከሉ ነው የሚሰሩት (ሁሉም ግን አይደለም ከግማሽ በሊይ የሚሆኑት ግን እንደዛ ነው የሚሰሩት) የሚያሳዩት ምስሎች እንደ አደንዛዥ እፅ ያሉ ሲያጨሱ ወይም ደግሞ የተለያዩ ሽጉጦችን ሰርቀው ወይም ደግሞ ገዝተው ሲገዳደሉ አልያም ደግሞ ትምህርት ሲያቆሙ እና ወደ ሌላ ነገር ሲገቡ ከዛም ቆይቶ መሀይም እና ምንም እንደማይጠቅሙ ያሳያል። ይሆ በቀጥታው ስለሆነ ንቃተ ህሊናችን ልክ ናቸው ብሎ ይቀበላል። ምክንያቱም ይሄ የገር በሁሉም ፊልሞቻቸው ስለሚደጋገም ነው።ግን እውነታው የዚህ ተቃራኒ ነው።

° ሁለተኛው መንገድ ደግሞ ድብቁ (MESMERISM) የሚባለው ነው። ይሄን መንገድ ከድሮም ጀምሮ የሚጠቀሙበት እና ለብዙ ጥቁር ህዝብ ማለቅ እና ለዘረኝነት ጥቃ የዳረጋቸው ይሄ ነው። ይሄ MESMERISM የሚባለውን የአይምሮ ቁጥጥር ስልት እንዴት እንደሚከናወን ላሳያችሁ ለምሳል እናንተ የምትሰሙት ድምፅ "We should go to my place" /ወደ እኔ ቤት መሄድ እንችላለን/ የሚል ሊሆን ይችላል። ይሄን ድምፅ ግን አእምሮአችን ውስጥ የሚገባው "Kill all the Black's, They all are jealous of you, you must aware of them" /ጥቁሮችን ግደሉ ሁሉም ባንተ ይቀናሉ ከእነሱ መራቅ አለብህ/ የሚል ሊሆን ይችላል ይሄ እንዴት ሆነ ካላችሁ መጀመሪያ የሰማችሁትን ድፅ ወደ ፊት ስታፈጥኑት ከታች ያለውን ድምፅ ይሰጣል ንቃተ ህሊና ሳያስተውል ወደ ውስጠ ህሊና ሳናውቀው ይገባል የተለያዩ ድብቅ (Mesmerism) መልእክቶች ስለሚደጋገሙ ተፅዕኖ ያሳድራሉ።

° በዚህ MESMERISM መንገድ በርካታ ፊልሞች ተመልካቾችን በቀላሉ አእምሮአቸውን ይቆጣጠሩ ነበር በተለይ በቀኝ ግዛት አገዛዝ ጊዜ ካበቃ በኋላ በአሜሪካ ውስጥ በርካታ ጥቁር አሜሪካውያን ይጨቆኑ ነበር ከነጮች ጋር አብረው ምንም አያደርጉም ነበር። ጥቁሮች በሚያዩት ፊልሞች ውስጥ ግን ይሄን MESMERISM ይጠቀሙ ነበር። በዚም ምክንያት ጥቁሮች ቅናታም ፣ ሰው የማይወዱ ተደርገው መቆጠር ጀመሩ። ይሄም ሳይሆን በሁላችንም አይምሮ ውስጥ ስለ ጥቁሮች መሀይምነት ምንም ጥቅም እንደሌላቸው በአጠቃላይ ስሐ ጥቁሮች ትክክል ያልሆነ ነገር በመስበክ ስለ እነሱ ያለን አመለካከት እንዲለወጥ እድርገዋል።

° የሚገርመው ነገር ጎግል (Google) ላይ ስለ MESMERISM ብትፈልጉ ምንም ከዚህ ጋር የሚገናኝ ነገር አታገኙም አፈትልኮ እንደወጣ ከነሱ ቀን ሳይቆይ ነው ከሁሉም ነገሮች ያጠፉት ከዛ ግን 2019 ላይ በወጣው "Watchmen" ተከታታይ ፊልም ላይ በአንዱ ክፍል ላይ ለ 2 ደቂቃ ስለዚህ MESMERISM አሳይተው ነበር። ፊልሙ ላይ ብዙ ድብቅ እና ከፈጣሪ ጋር ተቃርኖ ያለው ስለሆነ በሌላ ጊዜ ሰፋ ባለ ትንተና እመለስበታለሁ።

° በአጠቃላይ የጥቁሮችን ስም የሚያበላሹት ከ 15% ያልበለጡ ሌላ አላማ ያላቸው ጥቁሮች ናቸው እንጂ የተቀሩት 85% የሚማሩ ለሰው በጎ የሚመኙ ግን በብዛት የአይምሮ አጠባ እና ቁጥጥር የተደረገባቸው ምስኪኖች ናቸው አኛንም ኢትዮጵያችንም ጨምሮ። ከሁሉም ደም እኛ ላይ በርትተውብናል ምክንያቱም ዋነኛ አላማቸው ስለሆንን። ከዛ በመቀጠል ነው አፍሪካ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት ለመቀራመት... ድሮ በቀኝ ገዥነት አሁንም ከቀኝ ገዥነት ባልተናነሰ አእምሮአችንን በመቆጣጠር ለእነሱ አላማ እያዘጋጁን ያሉት። ለመንቃት ስንሞክር በምናያቸው ፊልሞች ወይም ሙዚቃ መልሰው ያጠምዱናል። እነዚህን ፊልም እና ሙዚቃ በተቻለን መጠን እንቀንስ ከዛም እንተዋቸው ለጊዜያዊ መዝናኛ ብለን ወደ ፊታችንን አናበላሸው።


t.me/elohe19


Репост из: መሰልጠን ወይስ መሠይጠን
ከባለፈው የቀጠለ....

ከዳንስ ጭፈራው በኋላ ልጁ የወንድ ጓደኛ ይኖረዋል (Boy Friend)። ወንድነቱን እረስቶት አኳኋኑን ሁሉ እንደ ሴት ይሆናል አይኑን ይኳላል ጥፍር ቀለም ይቀባል ምናምን ነገር። የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እናቱ ስታበረታታው ይታያል። በዚህ አልበቃም ወንድ ጓደኛውን (Boy Friend) ቤተ ክርስቲያን ይዞት ሲሄድ እናቱ ስትደሰት ይታያሉ። አስቡት እንግዲ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የሆነች እናት ልጇ ግብረ ሰዶማዊ ሆኖ ፍቅረኛውን ይዞ ቤተ ክርስቲያን ድረስ ይዞት ሲሄድ
ሲደሰቱ ማሳየት ፊልሙን የሚያዩት አይምሮ ውሰጥ ምን ሊቀረፅ እንደሚችል። ፊልሙን የሚመለከቱ ወጣቶች እና ታዳጊ አይምሮ ውስጥ ምን ተቀረፆ ሊቀመጥ እንደሚችል ማሰብ በጣም ከባድ ነው።
አሁን ላይ ለተንሰራፋው ግብረሰዶማዊነት በአስራዎቹ መጨረሻ ላይ በቀልድ መልኩ በየፊልሞቹ ይጨመሩ የነበሩ የግብረ ሰዶም ሁኔታዎች ናቸው። ጭራሽ አሁን ደግሞ ቤተ ክርስቲያን በደስታ እንደምትቀበል አድርገው ሰርተው አቅርበዋል ከወራቶች በኋላ ምን እንደሚፈጠር ትመለከታላችሁ። በዚህ ፊልም Black Jesus (ጥቁር እየሱስ) የሚሉትን የስፖርተኛ ሰወነት ምናምን አድርገውበት በትልቁ ሰቅለውት ይታያል። ለምን ማሳየት እንደተፈለገ እንጃ።

በአጠቃላይ ኮሜዲ ፊልሞች በቀልድ እያወዙ ከባባድ መርዞችን ወደ አይምሮዋችን ያስገባሉ እኛ ቀልድ ብለን በቀላሉ የምናያቸው ነገሮች ቀስ በቀስ ይቀይሩናል።እና በተቻላችሁ አቅም ፊልም ቀንሱ እባካችሁ!!!!!

t.me/elohe19


y'all please share this 🙌🏽


trump እግር ይብላ ሲፈልግ እኛ እግዚአብሔርን ይዘን ነው ምንዋጋው። አለቀ!!! ደቀቀ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#አባይ #ኢትዮጵያ
https://www.instagram.com/p/CGvF9ymHdZY/?igshid=q0f0rlm0gaml
yeshak abrhak
trump እግር ይብላ ሲፈልግ እኛ እግዚአብሔርን ይዘን ነው ምንዋጋው። አለቀ!!! ደቀቀ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#አባይ #ኢትዮጵያ


Репост из: Bini.
String art ❤️❤️👌


ፖፕ ፍራንሲስ ለተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ጥምረት ድጋፍ አሳይተዋል ተባለ!

የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች "ጥምረት እንዲመሰርቱ" ሊፈቀድላቸው ይገባል ብለዋል።

ፖፑ ይህንን አስተያየት የሰጡት በህይወታቸው ዙሪያ በሚያተኩረረው አንድ ጥናታዊ ፊልም ላይ መሆኑ ነው የተነገረው።

"የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ቤተሰብ የመሆን መብት አላቸውም" ሲሉ ረቡዕ ዕለት በተመረቀው ፊልም ተሰምተዋል።

"እነሱም የአምላክ ልጆች ናቸው እናም ቤተሰብ የመመስረት መብት አላቸው። ማንኛውም ሰው ቢሆን በዚህ ምክንያት ስቃይ ሊቀበልም አያስፈልግም፤ ሊጣሉም አይገባም" ብለዋል።

አክለውም " የሚጣመሩበት ህግ ሊኖር ይገባል። በዚህም ሁኔታ ህጋዊ ሽፋንም ያገኛሉ" ብለዋል። (BBC)

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot


Репост из: መሰልጠን ወይስ መሠይጠን
እንዴት እና በምን መልኩ ነው የኮሜዲ ፊልሞች አይምሮአችንን ሊቆጣጠሩ የሚችሉት?

ኮሜዲ ፊልሞች በቀላሉ የሰውን ልጅ አይምሮ መቆጣጠር ይችላሉ በጣም በቀላሉ በቀላሉ አንድ ምሳሌ ልስጣችሁ። ኮሜዲያን ቶማስ የሚያቀርባቸውን ተመልከቱ ስትገረፍ ታወራዋለህ የሚለውን ዘፈን ካየህ በኋላ ከጓደኛህ ጋር በምታወራበት ጊዜ ቢያንስ 4 ጊዜ ትለዋለህ ያ የሆነው ቶማስን ስለወደድከው አያደለም የሚቀርብበት ጊዜውም አይደለም የዘፈኑን ቃል እንድትለው የሚገፋፋህ በየሁሉም ሚዲያ ስለምትሰማው ድግግሞሽ ሲኖረው ውስጠ ህሊና አዳብሮት ወደ ንቃተ ህሊና ያስተላልፋል። ይህን ለምሳሌ ነው ያነሳሁት እንጂ ዘፈኑ ድብቅ አለው እያልኩ አይደለም።

ኮሜዲ ፊልሞች ከሚሰብኩት ነገር በዋነኝነት የሚነሳው ፈጣሪ የለም ፣ የእግዚአብሔር ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በቀልድ እያዋዙ ወደ አይምሮዋችን ይከታሉ። በተለይ በተለይ የእግዚአብሔር ህግ እና ትምህርት የሚቃረኑ ነገሮች ይሰብካል ለምሳሌ The Bing Bang theory የሚለውን ማየት ይቻላል። ፬ ጎበዝ ሳይንስቲስቶች (Super mega minded) በ Physics,Engineering,Astronomy በጣም ብዙ ነገሮች አቅርበዋል። አብዛኛው ግን ፈጣሪን የሚቃወሙ ትምህርቶችን ያስተላልፉ ነበር። ከሁሉም በእውቀት የሚበልጠው ተዋናይ ፈጣሪን አያምንም ማለትም ፈጣሪ የለም ብሎ ነው የሚያስበው። እናቱ ግን የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ነች።ከህፃንነቱ ጀምሮ ትወስደው እና ይማር ነበር ሆኖም ግን የሱ ትምህርት አለማዊው ትምህርት ማለትም ሳይንስ ትክክለኛው መሆኑን በማመን ፈጣሪን ይተወዋል። ሲጨንቀው ሲጨንቀው ግን ይፀልያል። ያ ለምን እንደሆነ አልገባኝም ወይ የሚፀልየው ለሰይጣን ነው አልያም እኛ ማየት ያልቻልነው ድብቅ ነገር ይኖረዋል። የዚሁ ተመራማሪ የህፃንነት ታሪኩ Young Sheldon ተከታይ ፊልም አብሮ ወጥቷል። በሁለቱም ፊልሞች በጣም አደገኛ የሆኑ ነገሮች ይሰብካሉ። እንዲሁም ግብረ ሰዶማዊነትን እንደ ቀልድ አድርገው ይሰብካሉ። ይሄን እንኳን እንዳለ ማለት ይቻላል ቢያንስ ሁለት ሶስት ጊዜ ስለ ግብረ ሰዶም ጣል ያደርጋሉ። ግን ዝም ብለው እንደ ቀላል ክፍል አድርገው አይደለም የሚያቀርቡት ውስጠ ህሊናችን በሚስብ መልኩ ያቀርቡታል ከዛም ደግሞ በሌላ ክፍል ይደግሙታል ቢያንስ በየሁሉም ክፍል (Episode) ሁለት ጊዜ ያስተላልፉት ያ በጣም አደገኛ ነው ያውም በትንሹ ነው 8 ክፍል ቢኖር 16 ጊዜ ስለ ግብረ ሰዶማዊነት የሚመለከተው ውስጠ ህሊናችን ወደ ማህደሩ ያስገባዋል ከዛ ሌላ ፊልም ስታይ እየተደጋገመ እናየዋለን ቀስ በቀስ የባህሪይ ለውጥ እናሳያለን ከትንሽ ጊዜ በኋላ ግብረ ሰዶም ሆነን እናርፈዋለን። በአሁን ሰአት የነሱ መስፋፋት ምክንያት የሆነው ይሄ ነው በኢትዮጵያም እየጀማመረ ነው ከመባባሱ በፊት ቢያንስ ከፊልሞች እራሳችንን እናርቅ ታሞ ከመማቀቅ እንዳይሆንብን ከዚህ ሀሳብ እንውጣ ጥቁር እየሱስ (Black Jesus) እና ነጭ እየሱስ (White Jesus) እያሉ የሀሳብ ልዩነት እንዲፈጠር ያደርጋል ጥቁሩ በጥቁሩ እየሱስ ያምናል ነጩ ግን አያምንም ነጩም በነጩ ያምናል ግን በጥቁሩ አያምንም እስከምናቀው ድረስ እየሱስ ነጭ ነው ጥቁር ነው የሚል ነገር አናቅም እየሱስ እየሱስ ነው እንጂ ሁለት ወይም ሶስት እየሱስ የለም ሆን ተብሎ ሰዎችን ለማወናበድ ታቅዶበት የተፈጠረ ሀሳብ ነው።

በመጨረሻም Sex education ከሚለው ፊልም አንድ ክፍል እናንሳ ይህ የ High School (የተማሪ) ፊልም ሆኖ የኮሜዲ ዘውግ ያለው ነው። ተከታታይም ነው እና በዚህ ፊልም በአንደኛው ክፍል አንደኛው ተዋናይ ግብረሰዶማዊ ሆኖ ሰው ሁሉ ሲርቀው ነገሮች ሁሉ ሲበላሽበት ያሳያል ከዛም እናቱ ቤተክርስቲያን እንዲሄድ ሲጠይቁት እምቢ ሲል ከዛም ትንሽ ቆይቶ እሺ ብሎ ሲሄድ ያሳያል እዛም ፓስተሩ "Jesus loves all" (እየሱስ ሁሉንም ይወዳል) እያለ በተደጋጋሚ ሲሰብክ ልጁም ግብረሰዶም ቢሆንም እንደሚወደው በማመን በደስታ ሲጨፍር ያሳያል በመጨረሻም ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጭፈራ ምሽት ያለምንም ፍርሀት በሙሉ ልበ ሙሉነት ተሞልቶ እንደ ሴት ሆኖ ሲሄድ ያሳያል።እዚጋ እንዳትሸወዱ
እግዚአብሔር ሁላችንንም ይወዳል ነገር ግን ግብረ ሰዶሞችን ይጠላል አይወዳቸውም።

እግዚአብሔርም በሰዶም እና በገሞራ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ እሳት እና ደን አዘነበ
ዘፍ ፲፱÷፬

እንዲሁም እግዚአብሔር እንደ ሰዶም ሀጥያት ያለ በሠሩባቸው ቦታዎች ሁሉ እንደ ሰዶም ፍርድ ያለ ፍርድን ያደርጋል።
ኩፋሌ ፲፪÷፶፪

ይሄ እግዚአብሔር ግብረ ሰዶምን እንደሚጠላ ግልፅ ማስረጃ ነው ስለዚህ "Jesus loves all" የሚባለው ነገር ለእነሱ አይሰራም ስለዚህ እንዳትሸወዱ!

t.me/elohe19


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
መታየት አለበት😢




የ እርዳታ ጥሪ!!!!
አሁን ከቤት ወቶ ጠፋብኝ እባካችሁ ተባበሩኝ
የካ አባዶ አካባቢ አያት ነዉ መኖሪያው
0913248669/0991161525
ጥቁር ሰማያዊ ትሽርት ጥቁር ሱሪ ነጭ ጫማ ነዉ የለበሰው

Please.......... Share Share Share




Репост из: መሰልጠን ወይስ መሠይጠን
° comedy ፊልሞች ሳቅን በመጫር ሰዎችን በማዝናናት ብዙ ተመልካቾችን ማፍራት ትልቅ አቅም አለው። ምክንያቱም የሰው ልጅ አይምሮ ከምንም በላይ ደስ የሚያሰኘውን ፣ ፈታ የሚያረገውን ነገር አጥብቆ ይፈልጋል። ሳቅ ደግሞ ከደስታም በላይ ለጤናም ጠቃሚ እንደሆነ ይታወቃል። እኔ በግሌ የዚህ ሀሳብ ደጋፊ ባልሆንም አልቃወመውም ምክንያቱም ሳቅ መሳቅ የአይምሮን መረጋጋት ይፈጥራል ሆኖም ግን ይሄን ሳቅ ለማግኘት የግድ የኮሜዲያኖችን ዘለልቆ ማየት ይኖርብናል ወይም ደግሞ ኮሜዲ ፊልም ማየት ይኖርብናል አልያም የሚያስቀን ጓደኛችን ጋር በመሄድ በሱ ቀልድ መሳቅ ሊኖርብን ነው። ሆኖም ይሄን ጓደኛችንን በፈለግነው ሰአት እና ቦታ አናገኘውም። ስለዚህ በፈለግነው ሰአት እና ቦታ አይምሮአችንን ለማዝናናት እንደ ልብ የሚገኘው የኮሜዲ ፊልም አልያም የኮሜዲያኖችን ፕሮግራሞች /ቀልድ/ ማየት ነው። አብወ
ዛኛው የአለም ህዝብ ማለትም በከተማ ውስጥ ከሚኖሩት ውስጥ ከ90% በላይ በላይ የሚሆኑት የኮሜዲ ፊልም ያያሉ። እንዲሁም በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ተመልካቾች የሚመለከቱት የኮሜዲያን ፕሮግራሞች እንደ አሸን እየፈሉ ነው።

ብዙ ተመልካች እና ብዙ ኮሜዲያን እንዴት በዙ?

° በመጀመሪያ የተደረገው ነገር ቢኖር ተመራማሪዎች ተሰብስበው ባደረጉት ጥናት መሰረት የሚስቅ ሰው እድሜው ረጅም ነው ብለው ምርምራቸውን ይፋ አደረጉ። በዚህ ሀሳብ መሰረት ከሄድን የማይስቅ ሰው እድሜው አጭር ነው ማለት ነው። በመቀጠል ይሄን የምርምር ውጤት ያሉትን በየሚዲያው እንደጉድ አሰራጩት ህዝቡም ደግሞ አይጠይቅም እንደ ፈጣሪ ቃል አምነው ተቀብለው እድሜውን ለማርዘም ሳቅ ጀመረ። ሳቅ ደግሞ እንደፈለጉ ስለማይገኝ የሚያስቅ ነገር የግድ ማግኘት አለበት ስለዚህ የሚያስቁ ነገሮች የሚያስቁ ነገር የሚገኙበት መንገድ በማለት ፊልሞችን ፣ አጫጭር ድራማዎችን እንዲሁም የኮሜዲያን የመድረክ ስራዎችን (Stand up comedy) እንደ ዋና አማራጭነት አስቀመጡ። ከዛም
ይሄን ሁሉ ነገር ካቀረቡ በኋላ ፊልሞች እና የኮሜዲያን ስራዎች እንደ አሸን መፍላት ጀመሩ በዛው ልክም የተመልካች ቁጥር እየጨመረ መጣ። ይሄ ከሆነ በኋላ ደግሞ ድብቅ የሆኑ መልእክቶች (Subliminal Message) እና ግልፅ የሆኑ ሰበካዎች በነሱ አማካኝነት ያካሄዱ ጀመሩ።ይሄን ሁሉ ነገር ከጥንሰሳው የጨለማው አለም ሰዎች ያሴሩት ሴራ መሆኑ ግልፅ ነው።

° ይህ በእንዲህ እንዳለ ኢትዮጵያዊውን ሰው በላቸው ግርማ ሎሬት የሳቅ ንጉስ በማለት ተሾመ።ሪከርዱን የያዘው ሶስት ሰዓት ከ ስድስት ደቂቃ ያለማቋረጥ በመሳቅ። ከዛም ሳምንት አልቆየም በየት/ቤቱ እየዞሩ በነሱ ስፖንሰርነት የሳቅ ውድድር በማለት በሚያጓጓ ሽልማት ተጀመረ። በእሱ የሰለጠነችው እና ለውድድሩ በቂ ዝግጅት ያደረገችው በሙሉ ድምፅ አሸነፈች። ሌሎች ግን በውድድሩ ቀን ውድድር እንዳላቸው ተነግሯቸው እድላቸውን ሊሞክሩ ሄዱ።ሆኖም ግን አሸናፊዋ የሱ ሰልጣኝ ሆነች። ይህ ውድድር ፍትሀዊ አልነበረም። ሁሉም ተወዳዳሪ እኩል ሰልጥኖ መዘጋጃ ጊዜ ተሰጥቶት መወዳደር ሲገባው አንዳንዶቹን ብቻ ለይት አሰልጥኖ የውድድሩ አሸናፊ ማድረግ እንደ ጨዋታ ነው የሚቆጠረው። ከሳቅ ውድድሩ ማግስት የሳቅ ት/ቤት መከፈቱ በየቦታው ተናገሩ በየቦታው ማስታወቂያ መለጣጠፍ ጀመሩ በፍጥነት ኢትዮጵያችንን ቀልብ ያዙት። ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያችንን ለሳቅ ልዩ ቦታ መስጠት ጀመሩ። ተቆጣጠሩን ማለት ይሄ አይደለ።በአለም ዙሪያ በሎሬት ደረጃ ስማችን መጠራቱ በጣም የሚያስደስት ቢሆንም ከጀርባው ያለ ሴራ ግን አደገኛ ነው። ሰውየው የነሱ አባል ነው እያልኩ አይደለም አውቆትም ይሁን ሳያቀው ግን ለነሱ አላማ ማስፈፀሚያነት ውሏል።

° እንግዲ ይህ ሁሉ ነገር ከሆነ 8 አመት ሆኖታል። በነዚህ አመታት ውስጥ የመጡትን ለውጦች እዩ የሚቀልዱ ቀልዶች በፊልሙም ሆነ በመድረክ ስራዎች የቃላት አጠቃቀማቸውን ለውጥ እዩ በጣም ለውጥ አለ። የሚያሳዝነው ግን በጣት የሚቆጠሩ ኮሜዲያን ብቻ ሌሎቹ የሚቀልዱት ቀልድ እንኳን ሊያስቀን ጭራሽ የሚያስለቅስ ነው ቀልድ ይሁን ምን ይሁን ማይታወቅ ነገር ነው ቀልድ ብለው የሚያቀርቡልን። ሲኒማ ቤት እራሱ በብዛት ሚቀበሉት ኮሜዲ ያለበትን ነው። የማያስቅ ከሆነ ታዋቂ ስም ያላቸው ተዋናዮች የሰሩበት እሱንም ብዙ ትችት ስለቀረበባቸው ነው ማሳየት የጀመሩት እንጂ እናንተ እራሱ መገምገም ትችላላችሁ።

°ለዛሬው እዚጋ ይብቃን በቀጣይ ደግሞ በምን አይነት መልኩ አይምሮ አጠባ እንደሚያካሂዱ እናያለን ማንኛውንም አስተያየት እና ጥያቄ በ @Yotor_ab ላይ አድርሱኝ

t.me/elohe19


አንበጣን #ቤት_ውስጥ በሚሰራ መከላከያ እንዴት መከላከል እንችላለን? በአካባቢው ለሚገኙ ሰዎች አድርሱልኝ

ትንሽ ስለበረሃ አንበጣ ልበላችሁ እና ሰባት ጊዜ በላይ መጥቶባት ተከታትላ የከፋ ችግር ውስጥ ያልወደቀችው ህንድ የምንማረውን መከላከያ መንገድ አስቀምጣለው።
የበረሃ አንበጣ የአንበጣ ዘር ቢሆንም ልዩ መሆኑ ግልፅ ነው። ይህንን አንበጣም ነጮቹ ሲገልፁት voracious feeders ወይንም የማይጠግብ አግበስባሽ ተመጋቢ ነው ይሉታል። እነዚህ አንበጣዎች ሰውን አይናኩም። ይህ አንበጣ በክረምት ወራት
የሚሞት ሲሆን በአካባቢው አንድ ሁለት ቀን ተከታትሎ ቢዘንብ ድራሻቸው የሚጠፋ ነበር ለዚህም ይመስላል የክረምት ወራትን
አሳልፈው ከየመን የመጡት። እንደ አለም አቀፍ የምግብ ተቆጣጣሪ ድርጅት FAO ፋኦ ገለፃ።
ከሰሜን የሚነፍሰው ንፋስ ከየመን ወደ ኢትዮጲያ እንደሚያስገባቸው እና ከሰሜን ኢትዮጲያ እንዲሁም ከሰሜን ሶማሊያ እስከ መካከለኛው ኢትዮጲያ እና ሶማሊያ ድረስ
የሚከተሉትን ጥቅምት መጨረሻ ድረስ ከዛም በውሃላ በመጪው ህዳር ወር ሰሜን ኬንያ እንደሚደርሱ በድህረ-ገፁ ላይ አስቀምጧል።
ታድያ እንዴት ቤት ውስጥ በሚሰሩ መከላከያዎች አንበጣን በተወሰነ መጠን ጉዳቱን እንቀንስ

1- Dust the Leaves with Flour
የመጀመሪያ መፍትሄ ይህ መፍትሄ ትንሽ ለየት የሚል ነው። ይህም የተገኘ ዱቄትን (ዱቄቱ አፈር ሊሆን ይችላል) ይህን ዱቄት በቀጭኑ በውሃ በጥብጦ አንበጣው ላይ መርጨት ሲሆን ይህም አንበጣው በሚመገብበት ጊዜ አፉ ላይ የማስቲካ አይነት ስሜት ስለሚፈጥርበት ምግብ ማስገባት አይችልም።
አንበጣውም በርሃብ ይሞታል ማለት ነው። ይህ ዘዴ ግን መተግበር ያለበት ከማሳ ውጪ ባሉት ሊወሩ ወይንም በአካባቢው ባሉ አንበጦች ላይ ነው። ምርቱ ስንዴ ወይንም ጤፍ ከሆነ ቀድሞ ፍሬውን ሊያረግፍ ሊጎዳ ስለሚችል።

2- Apply a Garlic Spray
የነጭ ሽንኩርት ወይንም Garlic solution ብለው የሚጠሩት ነው። ይህም አንድ ነጭ ሽንኩርት፣ እንዲሁም እስከ አምስት ሊትር በሚደርስ ውሃ ውስጥ አድርጎ ውሃውን ማፍላት እና ፈልቶ ከቀዘቀዘ በውሃላ ለአንድ ምሽት በማስቀመጥ በነጋታው አንበጣው ላይ መርጨት ነው።

3- Introduce Natural Predators
ይህን ዘዴ ሲተነትኑት የረጅም ጊዜ መከላከያ ጭምር ነው ይህም ለአንበጣው ሌላ ጠላትን መላክ ወይንም የተፈጥሮ ገዳይ
ማቅረብ ነው ለዚህም ወፎችን መጥራት ሲሆን ሰብሉ በወፎች የማይፈለግ ከሆነ ወፎችን መጥራት ነው።(ለምሳሌ የበቆሎ ምርት ከሆነ ከአንበጣው ጋር ወፎቹም የተወሰነ ጉዳት
ማድረሳቸው አይቀርም) በጎንዮሽ ተጠቃሚነት ዶሮዎችንም መጠቀም ይቻላል።

4-Set up a Long Grass Trap
ይህም ረጃድም ሳሮችን ለምሳሌ እንደ ሰንበሌጥ አይነት ቀድሞ በማሳው ዙሪያ ተክሎ ማጠር ሲሆን ይህን ዘዴ ለመጠቀም ግን
ጊዜው ስላለፈብን እንዘለዋለን።

5-Neem oil በቀላሉ በፋርማሲዎች ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የዚሁ ፀረ-ተባይ ንጥረ-ነገር በጥርስ ሳሙና ላይም ስለሚገኝ የጥር ሳሙናን በፈላ ሁላ ውስጥ በጥብጦ መጠቀም ይቻላል። ከላይ የተጠቀሱት መንገዶች ቤት ውስጥ መዘጋጀት የሚችሉ እና በተወሰነ መጠን የችግሩን አሳሳቢነት የሚቀንሱ ሲሆን
ለመንግስት ደግሞ የሚከተሉት ጥቆማዎች ለማስተላለፍ ወዳለው።

1- ቢፈን (bifen xts) የተሰኘ መከላከያ በተቻለ መጠን ወደ ሃገር በማስገባት ለገበሬው ማደል በወጪ ዙሪያ ደግሞ የኢኮኖሚ ጫና በዚህ በኮሮና ወቅት እንዳይፈጠር ከአደጋ ጊዜ
መከላከያ በጀት ላይ መጠቀም እንዲሁም ከህብረተሰቡ ከእኛው ገንዘብ መሰብሰብ። ይህ ቢፈን የተሰኘው ኬሚካል 1.5 ፓውንዱን አንድ ሺህ ሄክታር ላይ መጠቀም የሚያስችል ሲሆን 25 ፓውንዱን ቢፈን በ $30 ዶላር ማግኘት ይቻላል።
እኔ የግብርና ባለሙያ አይደለሁም ነገር ግን ከተለያዩ ድህረ ገፆች ያገኘሁት መረጃዎች ናቸው አቀናጅቼ እዚህ የጠቆምኳችሁ መፍትሄዎቹንም ዩትዩብ ላይ እንዳየሁት
በመጠኑም ቢሆን ተስፋ ሰጪ ናቸው እዚህ ጋር የመንግስት ሚና ዋናውን ድርሻ የሚወስድ ነው!!!

ተፃፈ በሄኖክ አረጋ
እናንተ ደግሞ #ሼር አድርጉ ይድረሳቸው ይጠቀሙበት


Репост из: መሰልጠን ወይስ መሠይጠን
° ሶስተኛው Crime ፊልሞች ሚሰብኩት ሱሰኝነትን ነው።ለዚህም ማሳያነት እንዲረዳን በጥም ተወዳጅነት ያተረፈውን NARCOS እንመልከት።

° ይህ ፊልም የሚያጠነጥነው በ አስራዎቹ መጨረሻ እራሱን Drug lord ብሎ በሰየመው Paublo Escbar ዙርያ ነው። ይሄን ፊልም Netflix ነው ፕሮዲውስ ያደረገው። ፊልሙ ሙሉ ለሙሉ Cocaine ስለ መጠቀም ሚሰብክ ነው።

° ፊልሙን ስናይ Pablo የገበሬ ልጅ ነበር ግን ወደ Cocaine እፅ እና መጠቀም ሲጀምር በጣም ሀብታም ሆኖ ያሳያል። መጨረሻውም ባያምርም የኖረውን ህይወት ላየ ግን እንደሱ መሆን ያስመኛል። በፊልሙ ላይ የሚታዩ ክፍሎች (Scene) የተመልካቹን ቀልብ የሚገዙት ፖሊሶችን ሳይፈራ የፈለገውን ሲያረግ ፣ የራሱ እስር ቤት አሰርቶ እንደፈለገ ሲሆን ፣ ገንዘቡን እያቃጠለ መጠጦቹን እንደ ጋዝ ሲጠቀም አያነት ያሉ በቀላሉ አያምሮአችንን ይስቡታል ምንም ድብቅ መልእክት አያስፈልገውም የቅንጦት እና የደስታ ህይወት አድርጎ ስለማያሳይ በቶሎ ይማርካል። እንደዛ ለመሆን ያስባል ማሰብ ብቻ ሳይሆን ወደ ተግባር እንዲገባ ንቃተ ህሊናችን ይወተውታል። ንደቃተ ህሊናውን ያዳበረ አይምሮ ነገሮችን ስለሚያገናዝብ ማድረግ እንደሌለበት እራሱን ያሳምናል። ንቃተ ህሊናውን እያዳበረ ያለ አይምሮ ግን እራሱን በሁለት ሀሳብ ይወጠራል።ላድርግ አላድርገግ በማለት። ንቃተ ህሊናው የወረደ አይምሮ ግን ሙሉ ለሙሉ ማድረግ እንዳለበት ያሳምናል። ንቃተ ህሊናው ከዳበረው ሰው አልያም የወረደበት ስለሚበዛ የአይምሮ አጠባ የሚካሄድበት ሰው ከ 90% በላይ ነው።

° ይህ ፊልም እንደ አነሳሳሽ (Motivational) በማለት ነው የተሰራው። ወጣቱ ላለመበት ነገር ትልቅ ደረጃ እንዲደርስ መስዋዕትነት መክፈል እንዳለበት ትምህርት እንዲሆን ነው የተሰራው። በእርግጥ Pablo Escobar ገንዘቡን ለእሳት ማቀጣጠያነት እስኪጠቀምበት ድረስ የተትረፈረፈ ሀብት እስኪኖረው ድረስ ብዙ መስዋዕትነት ከፍሏል። ሆኖም ግን በትክክለኛ እና እውነተኛ መንገድ አልነበረም ሀብቱን ያፈራው ለዛም ነው በመጨረሻው በፖሊስ ሀይል ተገሎ የሞተው። የሰው ነፍስ በማጥፋት ብዙ ገንዘብ ቢያካብትም ያደገበትን ከተማ ሲረዳ ያሳያል ቀና ልብ ኖሮት ሲረዳ እያሳየን እዛው ጎን በጎን ደግሞ የሰው ነፍስ ሲያጠፋ እናያለን ይሄ ለአይምሮ አጠባነት የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው። ፃዲቅ መስሎ ዳቢሎስ መሆን አልያም የበግ ለምድ ለብሶ ፍየል መሆን ማለት ይሄ ነው። ሰው እየረዳህም ሰው እየገደልክም መኖር ትችላለህ ብሎ ማስተማር አደገኛ ነው ሁለት ወዶ አያሆን የሚባለው። ደግሞ እኮ የሚገርመው የሰው ነፍስ ካጠፋ በኋላ ቤተክርስቲያን ሄዶ ፀልዮ ተሳልሞ ከወጣ በኋላ ድጋሚ ልላ ወንጀል ሲሰራ ሲያጭበረብር እና ሰው ሲገድል ያሳያል አስቡት ይሄን ያየ አይምሮ ምን ሊያስብ እንደሚችል።

° እኛ ከምናስበው በላይ እነሱ ብዙ እጥፍ ጥለውን ሄደዋል። እባካችሁ እንንቃ ሳይረፍድ ትውልዱን እናንቃው አሁንም ጊዜ አለን አረፈደብንም።

° በአጠቃላይ ይህ ፊልም በሱሰኝነት ውስጥ (Cocaine መጠቀም)ትልቅ ደስታ እንዳለ በደንብ አርጎ ሰብኳል።

ልብ ያለው ልብ ይበል

ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @Yotor_ab


t.me/elohe19




Репост из: መሰልጠን ወይስ መሠይጠን
° Crime ፊልሞች ልላኛው የሚሰብኩት ሞት(ሰው መግደልን)ነው።የሀጥያት ትንሽ የለውም ግን የሰው ነፍስ ማጥፋት ከሀጥያቶች ሁሉ የከፋ ነው። እኛ ለመዝናናት ብለን የምናያቸው ፊልሞች ሳናስበው ግን በውስጠ ህሊናችን እየታተመ ይቀመጣል ያ በጣም ከባድ ነው። ሰው መግደል ብንጠየፈውም ሁኔታዎችን ሳናቀው ይመጡብናል በዛ ሰአት ማለፍ ቢኖርብንም አይምሮአችን ውስጥ የተመዘገበው ነገር እንድንፈጽም ይገፋፋናል።

° ሰው መግደልን የሚሰብኩ ፊልሞች ውስጥ NCIS,HITMAN,THE TRANSPORTER , DIEHARD , FAST AND FURIOUS በዋነኝነት ይጠቀሳሉ። እነዚህ ፊልሞች በአብዛኛው ሲገዳደሉ ያሳያሉ። እንደ ቀልድ እየሳቀ ሲገድለው የሚያየው ውስጠ ህሊናችን ሰው መግደል ቀላል እና የሚያዝናና ነው ብሎ እንዲይዘው ያደርጋሉ።
በተደጋገመ ቁጥር ብንፈልገውም ባንፈልገውም በሁኔታዎች መካከል ላይ ነፍስ ከማጥፋት ወደኋላ አንልም። በፀብ መካከል ላይ ልብ ብላችሁ ካያችሁ "እገልሀለው"፣"እገልሻለው" ሲሉ ሰምታችሁ ይሆናል ይሄ አስበውት የሚመጣ አይደለም ከዚህም አለፍ ብሎ በጩቤ መወጋጋት ከዛም በገጀራ መተራረድ ላይ የደረሱ የሰፈር ብሎም የጓደኛ ፀብ እየተበራከተ እንደመጣ ሁላችንም እየሰማነው ያለ ነው። ታዲያ ይሄ ሁሉ የመጣው ከየት ነው? እስኪ ሁላችንም ራሳችንን እንጠይቅ

° ሰው መግደል መስበክ ለምን ያስፈልጋል?
በዋነኝነት ጨካኝ ትውልድ እንዲኖር። ጨካኝ ትውልድ ሲኖር የሚፈሰው የንፁሐን ደም ሆነ የበደለኛው ደም ለሳጥናኤል እና ለጫፍሮቹ ይገበራል ወይም መስዋዕትነት ይሆናል።ሌላኛው አላማቸው ደግሞ ሰውን ከፈጣሪው ማራቅ ነው። ሰው ከፈጣሪው ከራቀ የሰይጣን ተገዥ ይሆናል። ያ ከሆነ ደግሞ ለጨለማው አለም ሰዎች አላማ ማስፈፀሚያ ይሆናል ማለት ነው።

ማንኛውም ጥያቄ @Yotor_ab

t.me/elohe19

Показано 20 последних публикаций.