😊ለፈገግታ
አንዱ ሀሰተኛ ነቢይ ነኝ ብሎ ሲሞግት ኸሊፋው ዘንድ አመጡት።
ንጉሱም ሹማምንቶቹ በተሰበሰቡበት ነቢይ ነኝ ባዩን፦ እውን አንተ ነቢይ ነህን?
እሱም፦ አዎን!
ንጉሱም፦ ማስረጃህ ምንድነው?
እሱም ፦ እናንተ ሁላችሁም በአሁን ሰአት በልባችሁ የምታስቡትን እነግራችኋለሁ! አለው።
ንጉሱም፦እሺ ንገረን ምን እያሰብን ነው?
እሱም:– አሁን የምታስቡት ይህ ሰው ሀሰተኛ ነቢይ ነው! እያላችሁ ነው አለ 😄😂
http://t.me/worldfunfacts