ያራዳው ልጅ ደዕዋ (ክፍል 1)
[ከSOMI TUBE የተወሰደ]
http://t.me/worldfunfacts"እ በያ! የጀሊሉ ሰላም በናንተ ላይ ይሁን! ፒስ ነዋ? እኔ ምለው? ሀቅ መናገር እና በሀቅ መፍረድ የት ነው የጠፋው? ጀሊሉዬን!! ሙስሊሙ ፒፓ(people) ከነ በጥራቃ ሳክሰኛ ሆኖ የለ እንዴ! በነገራችን ላይ ሳክስ ማለት አንድ ሠው የሌለ ነገር እየፎገረ ሲቀደድ፣ ያልሾፈውን እንደሾፈ ሲቶክክ ማለት ነው፡፡ አልገባችሁም? ረበና ያስረዳቹ! እና ዘመድ ከነ ሰካሽ ሆኗል፡፡ ሀቀኛ እንደ ገበየሁ ነው ሚሾፈው፡፡ አንድ ሠው ሀቅ ከፈሳ የሌለ ነው ሚጠቆረው፡፡ ስለዚ እንዳይበላ ሲል ይሰክሳል፡፡ ግድ ነዋ! ግን ወላሂ ማይነፋ ሙድ ነው፡፡ ጥንት አባቶቻችንኮ ሲተርቱ
"እስላም ካበለ ቀኑ ዘነበለ፡ እስላም ከዋሸ ቀኑ ተበላሸ" ይሉ የነበረው የምራቸውን ነበር፡፡
http://t.me/worldfunfacts ዛሬ መርኬ (መርካቶ) ዕቃ ልትከረትሱ ብገቡና ፎሽ ፎሽ አርጋቹ ከአንዱ ብራዳ ቤት ብዘልቁ... ጎቤ ፂሟን ለቃ በቃ የሌለ ሼካ ሙድ እየተጫወተች ምናምን የቻይናውን የቱርክ ምናምን ሙድ እየሰከሰች የሌለ በላጣ(ፈርቅ(ጭዌ)) ስታራምድ ብታዩ የሌለ ነው ምትጨረቡት! ማለቴ ምትጦለቡት አባባሌ ትሸቀባላቹ! ኡፍፍፍፍፍ በቃ ቀናችሁ ነው ሚከነተው... እዚች ጋ ማለት ነው በያ... የረሡላችንን ሙድ (ሱና) ላያችን ላይ እየተከለመ ተግባራችን የሌላ ሙድ ከሆነ እስልምናችን ላይ ነው ሙድ ምናሲዘው
...አንዴ የኡ/ያሲን ኑሩን ሙቪ እየከለምኩ አንድ ሚገርም ጭዌ ሲተርክ ሰምቼ ሆዴ ቡጭ ቡጭ አለብኝ
"ሕንድ በእንግሊዝ መንንጄ በተያዘችበት ጊዜ ሙስሊሞች ና ሒንዱዎች መሐል የሌለ ዋር (war) ይነሳና ባለመዶሻው ጋር ይቀርባሉ
የተጣሉት በቦታ ነበር እና ሁለቱም ቦታው የኔነው ምናምን ሼ ተጫወቱ፡፡ ከዛላችሁ ፈራጁ ብሎ አዘዘ፡፡ ከዛ በት በት ብለው አንድ ረበናን ሚፈራ ሼካ አመጡና ፈራጁ ስፓቱ የማን እንደሆነ ሲጠይቃቸው
http://t.me/worldfunfacts> ብለው ላሽ አላሉም?!! አስበው ጀለስ አላህን የሚያርፉ ዓሪፎች ስለሚፈሩት አይሰክሱም!!!! እኛስ በያ?
ይቀጥላል ...........
http://t.me/worldfunfactshttp://t.me/worldfunfactsbot