ማስታወቂያ!
(ታህሳስ 30/2017 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም ለሚያዘጋጀው ልዩ የመምህራንና ትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና የቅድመ ዝግጅት ስራ እየሰራ ይገኛል፡፡
ስልጠናው የመምህራንን የስልጠና ፍላጐት መሰረት ያደረገ እንዲሆን በተለያዩ የሀገራችን ክፍል ከሚገኙ መምህራን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የበይነ መረብ መጠይቅ ተዘጋጅቷል።
በመሆኑም በማንኛውም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የጂኦግራፊ፣ የታሪክ፣ የኢኮኖሚክስ፣ የስነዜጋ እና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት ዓይነቶች የምታስተምሩ መምህራን ከዚህ መልእክት ጋር ተያይዞ በተቀመጠው ሊንክ በመግባት የተዘጋጀውን መጠይቅ እንድትሞሉና ለሚዘጋጀው ስልጠና የበኩልዎን አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቅርባል።
https://forms.gle/NTMzLQK6pohUpvkq6
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc