#አሰርግዉኒ
አሰርግዉኒ ሥላሴ በቀጠንተ ምጽዋት ሠናይ
እምነ ልማዱ ብሉይ ለነዌ ጊጉይ
እንዘ በዴዴሁ ይግእር አልአዛርን ነዳይ
ሥሉስ ቅዱስ ሸልመኝ መልካሙን የርኅራኄ ሃር
እንደ ነዌ አርጅቷል ቆልፎ የልቡናውን በር
በደጃፉ ቆሞ ሲማጸን ሲለምን አልአዛር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
አሰርግዉኒ ሥላሴ በቀጠንተ ምጽዋት ሠናይ
እምነ ልማዱ ብሉይ ለነዌ ጊጉይ
እንዘ በዴዴሁ ይግእር አልአዛርን ነዳይ
ሥሉስ ቅዱስ ሸልመኝ መልካሙን የርኅራኄ ሃር
እንደ ነዌ አርጅቷል ቆልፎ የልቡናውን በር
በደጃፉ ቆሞ ሲማጸን ሲለምን አልአዛር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯