#ተጋብኡ
ተጋብኡ በቅጽበት ለግንዘተ እሙ ቅድስት
ብጹአን(፭)ሐዋርያት
#ትርጉም
ቅድስት እናቱን ለመገነዝ ብጹአን ሐዋርያት በቅጽበት ተሰበሰቡ
#ጊዜ_እረፍታ
ጊዜ እረፍታ(፪) ለሶልያና
ወረደ ወልድ(፬)ወልድ እም ዲበ ልዕልና
#ትርጉም
በማርያም እረፍት ጊዜ ወልድ ከሰማይ ወረደ
#ለዛቲ_ድንግል
ለዛቲ ድንግል(፪)
ወአግአዛ(፪)ለዛቲ ድንግል(፪)
#ትርጉም
ድንግልን ከዓለም ድካም ነጻ አወጣት
#ዘድንግል
ዘድንግል መናስግተ ኢያርኂዎ
ኢያርኂዎ ዘኪሩቤል ኢርእዮ(፪)
#ትርጉም
ኪሩብ በማይመረምረው ምስጢር የድንግል ማህተመ ድንግልናን ሳይከፍት
#አንጺሆ_ሥጋሃ
አንጺሆ ሥጋሃ ቀዲሶ ኪያሃ
ወረደ(፬) ሃደረ ላዕሌሃ
#ትርጉም
ስጋዋን አንጽቶ/ ከሃጢአት ጠብቆ እሷን ለይቶ/አክብሮ ከሷ ሰው ሆነ።
#እስመ_እም_ዘርዐ_ዳዊት
እስመ እም ዘርዐ ዳዊት ዘመጽአ
በቤተልሄም ዘይሁዳ(፪)
#ትርጉም
ከዳዊት ዘር በይሁዳ እጣ በምትሆን በቤተ ልሄም ሰው ሁኗልና..
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
ተጋብኡ በቅጽበት ለግንዘተ እሙ ቅድስት
ብጹአን(፭)ሐዋርያት
#ትርጉም
ቅድስት እናቱን ለመገነዝ ብጹአን ሐዋርያት በቅጽበት ተሰበሰቡ
✞
#ጊዜ_እረፍታ
ጊዜ እረፍታ(፪) ለሶልያና
ወረደ ወልድ(፬)ወልድ እም ዲበ ልዕልና
#ትርጉም
በማርያም እረፍት ጊዜ ወልድ ከሰማይ ወረደ
✞
#ለዛቲ_ድንግል
ለዛቲ ድንግል(፪)
ወአግአዛ(፪)ለዛቲ ድንግል(፪)
#ትርጉም
ድንግልን ከዓለም ድካም ነጻ አወጣት
✞
#ዘድንግል
ዘድንግል መናስግተ ኢያርኂዎ
ኢያርኂዎ ዘኪሩቤል ኢርእዮ(፪)
#ትርጉም
ኪሩብ በማይመረምረው ምስጢር የድንግል ማህተመ ድንግልናን ሳይከፍት
✞
#አንጺሆ_ሥጋሃ
አንጺሆ ሥጋሃ ቀዲሶ ኪያሃ
ወረደ(፬) ሃደረ ላዕሌሃ
#ትርጉም
ስጋዋን አንጽቶ/ ከሃጢአት ጠብቆ እሷን ለይቶ/አክብሮ ከሷ ሰው ሆነ።
✞
#እስመ_እም_ዘርዐ_ዳዊት
እስመ እም ዘርዐ ዳዊት ዘመጽአ
በቤተልሄም ዘይሁዳ(፪)
#ትርጉም
ከዳዊት ዘር በይሁዳ እጣ በምትሆን በቤተ ልሄም ሰው ሁኗልና..
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯