✞በእግዚአብሔር የታመኑ✞
በእግዚአብሔር የታመኑ
በክፉ ቀን ከሞት ዳኑ
ስሙን ይዘው በእምነት የወጡ
ከጠላት ቀስት አመለጡ
ይዘረጋል እጁን ለምሕረት
ይታደጋል ልጆቹን ከጠላት
የማዳኑን ቀን ስሙን ለአወጁ
ብዙ ምሕረት አለ ከደጁ
በሙሴ ቢታይ በትሩ
ለሁለት ቢከፈል ባሕሩ
በስሙ ነው ፈርኦን ያፈረ
በኤርትራ ሰምጦ የቀረ
የበረታው ኢያሱ በጦር
አግዞት ነው እግዚአብሔር
ዕለት ዕለት ስሙን አንግሶ
ድል አድርጓል ምሕረቱን ወርሶ
ቢተማመን ዳዊት በጌታ
ጎልያድን በጠጠር መታ
የአምላክ ምሕረት ወጥታ
እረዳችው በቀን በማታ
መዝሙር
ዲያቆን ግርማ አዳነ
"በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።"
ኤር፲፯ ፯-፰
ኢሳ ፳፮፥፬
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
በእግዚአብሔር የታመኑ
በክፉ ቀን ከሞት ዳኑ
ስሙን ይዘው በእምነት የወጡ
ከጠላት ቀስት አመለጡ
ይዘረጋል እጁን ለምሕረት
ይታደጋል ልጆቹን ከጠላት
የማዳኑን ቀን ስሙን ለአወጁ
ብዙ ምሕረት አለ ከደጁ
በሙሴ ቢታይ በትሩ
ለሁለት ቢከፈል ባሕሩ
በስሙ ነው ፈርኦን ያፈረ
በኤርትራ ሰምጦ የቀረ
የበረታው ኢያሱ በጦር
አግዞት ነው እግዚአብሔር
ዕለት ዕለት ስሙን አንግሶ
ድል አድርጓል ምሕረቱን ወርሶ
ቢተማመን ዳዊት በጌታ
ጎልያድን በጠጠር መታ
የአምላክ ምሕረት ወጥታ
እረዳችው በቀን በማታ
መዝሙር
ዲያቆን ግርማ አዳነ
"በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።"
ኤር፲፯ ፯-፰
"ጌታ እግዚአብሔር የዘላለም አምባ ነውና ለዘላለም በእግዚአብሔር ታመኑ።"
ኢሳ ፳፮፥፬
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯