//ማነው ድሀ ጨዋ አይደለም ያለህ?//
♨አንድ ሀብታም ሰውዬ ወደ አንዲት ሊስትሮ ወደ ምትሳራ ብላቴና ሄደው ጫማ ማስጠረግ ጀመረ
🌻በመጀመሪያ ቀን በንቀት አይኑ እያየ አስጠርጎ ሄደ
🌻በሁለተኛ ቀንም ተመሳሳይ ፈት አሳይቶ ሄደ
🌻ሦስተኛ ቀን ልጅቷ ጫማውን እየጠረገች በስህተት ትንሽ ቀለም ካልሲ ላይ አደረገች በዚህ የተናደደው ሰውዬ በጣም ተሳድቦ ይቅርታ እያለችው ጥሏት ሄደ
ከትንሽ ደቂቃ ቡኋላ ተመልሶ መጣ ለካ ስልኩን ጥሎ ሂዶ ነበረ ከዛም ከትህትና ስልክ ጠፍቶብኝ ነው እዚህ ጥዬ ይሆን እንዴ ብሎ ይጠይቃል
ልጅቷ አዎ ስልኩ እዚህ አለ መጥቼ ልሰጥህ ፈልጌ ነበረ ግን የት እንደሄክ አላወኩም ትላለች
ሰውዬውም በልጅቷ ታማኝነት ተገርሞ ሀምሳ ብር ከኪሱ አውጥቶ ይሰጣታል
ልጅቷም እባክህ ጌታዬ አምስት ብር ጨምረህ ስጠኝ ትላለች
ሰውዬውም ያለ ምንም መቅመማት አውጥቶ ሰጣት
ልጅቷም ሀምሳ ብሩን መልሳ ሰጠች ምነው ላንቺ እኮ ነው ለታማኝነትሽ ብዬ ነው ይላታል
የታማኝነት ዋጋ ስንት ነው ትላለች
ሰውዬውም እኔ'ጃ ብሎ መለሰ
ልጅቷም አንተም ታማኝ ለመሆን ሞክር መርዳት ካለብህ ሰው መጀመሪያውኑ እርዳ አምስት ብሩ የሰራውት ብር ነው እኔ ታማኝነትን አልሸጥም ብላ ጥላው ሄደች
ሌላ ቀን መጥቶ ልጅቷን ቤት ብዙ ጫማዎች አሉኝ እቤት እንሂድ ብሏት ይዟት ሄደ
ከዛም እሷ ስራ እየሰራች እሱ ቤት ጥሏት ይሄደል። ቤት ውስጥ ጠረጴዛ ላይ ብዙ ብር አስቀምጦ እመጣለሁ ብሎ ይሄደል
ልጅቷም ብሩን ከጠረጼዛ አንስታ ጥሩ ቦታ ላይ አስቀመጠች
ሰውዬው ከሄደበት ቦታ መጥቶ ብሩን ጠረጴዛ ላይ ተመለከተ ብሩ እዛ አልነበረም ሰውዬውም ልጅቷን ጠርቶ እናንተ ድሆች መቼም ብር አይታችሁ ማለፍ አትችሉም አይደለም ባለፈው ታማኝ ነኝ ብለሽ ነበረ እኮ ብሎ ሰደባት
ልጅቷም አትሳሳት እኔ የድሀ ልጅ ድሀ ነኝ ድሀ የሆነ ሁሉ ሌባ ባለጌ አይደለም ሀብታም የሆነ ሁሉ ደግሞ ጨዋ አይደለም ስለዚህ ሰውን ሰው በመሆኑ ብቻ ቅረብ😡
አንድ ሰው መሆን የሚችለው ራሱን ብቻ ነው
አንድ ሰው ብዙ ሰው መሆን አይችልም
ስለዚህ በአንድ ሰው ስህተት ብዙ ሰዎችን አትሳደብ ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ።
ብሩን እዚህ መጥፎ ቦታ ላይ አይቼ እዛ ጥሩ ቦታ አስቀምጨልሀለው ብላ ጥለው ሊትሄድ ስትል ሰውዬው መጥቶ ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቀ
ከዛም አብራው እንድትኖር ተማፀነ
ሰውን በልብሱ ወይንም በአቋሙ አይታችሁ አትፍረዱ ልብና ልብስ የተላያዩ ነገሮች ናቸዉ
ልብ የፈጣሪ ስጦታ ሲሆን ልብስ በብር የሚገዛ እቃ ነው ስለዚህ የፈጣሪን ስጦታ በብር ከሚገዛው እቃ ጋር አታወደድሩ
ቅንነት ለራስ ነው
ቅንነት መልሶ ይከፍላል
@yasin_nuru @yasin_nuru