የነብዩ ዱዓዎች
1.በለሊት የመጨረሻዎቹ ሰዓታት ላይ አማኞች በዱዓእ እንዲበረቱ ያዙ ነበር፡፡
2. ምእመናን በሱጁዳቸው ውስጥ በዱዓእ እንዲበራቱ ይጠቁሙ ነበር፡፡
3. እጃቸውን ከፍ አድርገውና ተናንሰው አላህን ይለምናሉ፡፡
4. አንድን ሰው ያስታወሱ እንደሆነ ዱዓእ ያደርጉለታል፡፡
5. አጠቃላይ /ጃሚዕ/ የሆኑ ዱዓኦችን ይጠቀሙ ነበር፡፡
6. ዱዓ ሲያደርጉ ሶስት ሶስት ጊዜ ዱዓእ ያደርጋሉ፡፡
7.ሶስት ሶስት ጊዜ ከአላህ (ሱ.ወ.) ምህረትን ይለምናሉ /ኢስቲግፋር ያደርጋሉ/፡፡
8. በራስ ላይ፣ በልጆች ላይ፣ በአገልጋዮች ላይና በሀብት ንብረት ላይ በመቅሰፍትና በእርግማን ዱዓእ እንዳይደረግ ይከለክሉ ነበር፡፡
9. ሲነጋ አላህን በማውሳት ቀናቸውን ይጀምራሉ፤ ሲመሽም ዱዓእ ያደርጋሉ፡፡
10. ከቤት ሲወጡ ‹ቢስሚላህ ተወከልቱ ዐለላህ ወላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢልላሂ› ይላሉ፡፡
11. ዝናብ ባዩ ጊዜ ‹አላሁምመ ሰዪበን ናፊዐን ..› በማለት ይደጋግማሉ፡፡
12. የመብረቅ ድምጽ የሰሙ እንደሆን ‹አልላሁምመ ላ ተቅቱልና ቢገዶቢከ› ይሉ ነበር፡፡
13. የምግብ ማዕድ ሲነሳ ‹አልሐምዱ ሊላሂ-ልለዚ አጥዐመና ወሰቃና ወአዋና ወጀዐለና ሙስሊሚን› ይላሉ፡፡
14. ንፋስ በነፈሰ ጊዜ ከያዘችው መልካም ነገር ይለምናሉ፡፡ በውስጧ ካለ መጥፎ ነገርም በአላህ ይጠበቃሉ፡፡
15. በአንድ ነገር ላይ መወሰን የከበዳቸው እንደሆን ‹አላህ ሆይ ምረጥልኝ፡፡›ይላሉ፡፡
16. ከድካም፣ ከስንፍና፣ ከፍርሃት፣ ከመጃጃት፣ ከስስት፣ ከመቃብር ቅጣት አላህ እንዲጠብቃቸው ለምነዋል፡፡
17. አላህን ከማይፈራ ቀልብ፣ ተሰሚነት ከሌለው ዱዓእ፣ ከማትጠግብ ነፍስ፣ ከማይጠቅም ዕውቀትም በአላህ ተጠብቀዋል፡፡
18. አላህ (ሱ.ወ.) የለገሳቸውን ፀጋ እንዳይወስድባቸው፣ ጤናቸውን እንዳያቃውስባቸው፣ ደንገተኛ ቁጣ እንዳያወርድባቸው ጠብቀኝ ብለዋል፡፡
19. ከድህነት፣ ከውርደት፣ ከክህደት፣ ሰውን ከመበደልና በሰዎችም ከመበደል አላህ እንዲጠብቃቸው ለምነዋል፡፡
20. በዚህች ዓለምም ሆነ በመጨረሻው ዓለም አላህ መልካምን ነገር እንዲሰጣቸው ይለምኑ ነበር፡፡
ምንጭ ፡ 500 የነቢዩ ባህርያት
ነጃሺ ማተሚያ ቤት
ትርጉም በሙሐመድ ሰዒድ
@yasin_nuru @yasin_nuru