አያሙል ቢድ ፆም ነገ ሰኞ ይጀመራል የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!
===========>
↪️የረጀብ ወር የአያመል'ቢድ ቀናቶች ነገ ሰኞ ይጀምራሉ። በወር ውስጥ 3 ቀናቶችን መፆም ተወዳጅ ነው። አያመል'ቢድ የሚባሉትን 13፣ 14 እና 15 ቀኖችን መፆምም ለብቻው ሐዲስ መጥቶበታልና ከቻሉ ይፁሙ።
• አቡ ሑረይረህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ብለዋል: የቅርብ ጓደኛዬ (መልእክተኛው ﷺ) እስክሞት ድረሥ ሶሥት ነገራቶችን እንድሰራቸው ምክር ለግሰውኛል አለ፦ "በየወሩ ሶሥት ቀናቶችን እንድፆም፣የ'ዱሃ ሶላት እንድሰግድ፣ ዊትር ከሰገድኩ በኃላ እንድተኛ።"
[ቡኻሪ: 1178፣ሙስሊም:721)]
• አቡ ዘር ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ሲል አስተላልፏል "የአላህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉኝ:– "ከወሩ ውስጥ የተወሰኑ ቀናት ከፆምክ 13ኛ፣ 14ኛ አና 15ኛውን ቀን ፁም"
(ቲርሚዚ 761,ነሳኢ 2424)
||- አያሙል ቢድ --> ሰኞ 13
||- አያሙል ቢድ --> ማክሰኞ 14
||- አያሙል ቢድ --> እሮብ 15
©wrumsu