⭐️አሁን በምንኖርባት ምድር በሂወት ጉዞህ ሶስት አይነት ሰዎች ያጋጥሙሀል
🛑አንዳንዶቹ እንደ እለት ቀለብህ ምንጊዜም የሚያስፈልጉህ እነዚህም በመልካም ሚያዙህ ከመጥፎ የሚከለክሉህ በጥቅሉ ስለ ዲንህ ጉዳይ የሚያሳስባቸዉ የሚቆሮቆሩ ሰዎች ናቸዉ ።
🛑አንዳንዱ እንደ መድሀኒት በሀጃህ ሰዐት ብቻ የሚያስፈልጉህ ሲሆኑ
🛑ከፊሎቹ ደግሞ እንደ መርዝ ናቸዉ በፍጹም በሂወትህ ዉስጥ አያስፈልጉህም እነዚህም ወደ ወንጀል ሚጠሩህ ለዲንህም ሆነ ለዱንያህ የማይጠቅሙህ ናቸዉ ሰላም ታገኝ ዘንድ ከአንበሳ እንደምትሸሸዉ ሽሻቸዉ
منقول من بداية الهداية بتصرف