#ሞርያ❤
:
#ክፍል_ስድስት (የመጨረሻ ክፍል)
:
:
: #እውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ
…አላስቀምጠን ስትል ነው የመጣነው በቃ አትጥፊ ብለውኝሄዱ ስሄዱ ተመስገን አልኩ ሁሎቹም እንደሷ መሰሉኝ በዚህ መሃል በሁለተኛው ቀን ሚኪ ደወለ ገና ሄሎ ከማለቴ አንቺ ምን ሁነሽ ነው የጠፋሽ ብሎ ጮኸብኝ እኔም ትንሽ ስራ ይዤ ነው ብዬ ቀበጣርኩበት እንዴት አድርጌ እውነቱን እንደ ምነግረው ግራ ገብቶኛል ይሄን ነገር ደግሞ ከሰው ከሚሰማ
ከእኔ ቢሰማ ይሻለዋል ለአቡሽ ያለውን ነገርኩት እሱም እንደኔ እኔው መናገር እንዳለብኝ ነገረኝ እንደ ምንም ብዬ ልነግረው ወስኜ እንገናኝ አልኩት በሰአቱ በጣም ጨንቆኛል ግን እሱ ከእኔ እስኪ ሰማው ነው ከዛን በኋላ ግድ የለኝም ሚኪ ጋር እንደ ተገናኘን ልነግረው ብዬ አቅሙን አጣሁ
በጣም ከበደኝ የሆነ የደበቅሽኝ ነገር አለ ልበል ቅድም ጀምረሽ እኮ ሁኔታሽ እንደው ብሎ ሳቀበኝ ሚኪ ምን መሰለህ አንድ ትልቅ በደል ሰርቼብሃለው ብዬ ለመናገር እንኳ ከብዶኝ አንገቴን ደፋሁ እህ አፎሚያ ምን ሁነሻል ምን ያስቀየምሽኝ ነገር አለና ነው እንደዚህ ምትይኝ አለ እኔም እንደ ምንም ብዬ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ነገርኩት ግን ሚገርመው ምንም አልደነቀውም ምንም አይነት ብስጭት አላየሁበትም ስለ ነገርሽኝ ከምንም በላይ ደስ ብሎኛል አለ እህ አልገባኝ አልኩት ሁሉንም ነገር እህትሽ ሜሊ ነግራኛለች አንቺም ደግሞ ያደረግሽው ነገር ጸጽቶሽ ይቅርታ መጠየቅሽ ታላቅነትሽ ነው አለኝ ተነስቼ ነበር ያቀፍኩት በጣም ደስ አለኝ ቅልል አለኝ ይቅርታ ጠይቆ ምህረት እንደ ማግኘት ሚያስደስት ነገር ምን አለ አልኩ በልቤ ደስታዬ ወደር አጣ በዚ መሃል ግን አንድ ያልጠበኩት ነገር መጣ ልክ ከሚኪ ጋር ተለያይተን ወደ ቤት እየተመለስኩ እያለ ከታች አቡሽ በኃላው ሻንጣ ነገር ይዞ ከእህቱ ጋር ወደ መሰመሩ እየወጡ ነው ደነገጥኩ ሰላም ብያቸው ወዴት ነው አልኩ አቡሽ ወደ ነበርኩበት ልመለስ ነዋ አለኝ ፈገግ እያለ የእውነት ለመናገር ልቤ ተነጥሎኝ የሄደ ያህል ተሰማኝ ደነገጥኩ አሁን ላይ አቡሽ ጋር ያለኝ ቅርበት ከምንም በላይ ነው አይኑን እንኳ ሳላይ ማደር አልችልም እንባዬ ቀደመኝ አንቺ ምን ሆንሽ ብሎ እንባዬን ጠረገለኝ እህቱ ይሄውልሽ አሁን እንደ ዱሮው አይቆይም እኔን ለማድረስ ነው ሚሄድ አለችኝ ብቻ ያለችኝን በቅጡ አልሰማኋትም ተሰናብተውኝ ሄዱ ሰፈር ውስጥ ብቻዬን የቀረው ያህል ተሰማኝ ጓደኞቼ ጋር ተለያይቼ አቡሽም ተለይቶኝ በጣም ተሰማኝ በአንድ በኩል ከጓደኞቼ መለየቴን ሳስብ ደስታን
ይሰጠኛል ምክንቱም ዛሬ ከአስመሳይ ህይወት ወጥቻለሁ ሰላም ያለው እንቅልፍ እተኛለሁ እናታልል እናጭበርብር ሙድ እንያዝ ቺት እናድርግ ሚለኝ ሰው የለም አቡሽ ጋር ሁሌም እንደዋወላለን ቻት ላይ ገብቼ እሱ ከሌለ መልህክት አስቀምጬ እወጣለሁ እንደ በፊቱ
ማንም ጋር ስቀልድ ግዜዬን አላጠፋም እህቴ ከሚኪ ጋር ጓደኝነታቸውን ቀጠሉ በዚህ እንዳለሁ አንድ ቀን ድንገት እሁድ ጥዋት ላይ ከእቅልፌ ስነቃ ስገላበጥ ወደ አንድ ሰው የተጠጋው መሰለኝ ከሰመመን ውስጥ እንደ ምንም ተገላብጬም ቢሆን በእጆቼ ዳሰስኩ ደነገጥኩ ለገፋው ብል አልገፋኝ አለ ቀስ ብዬ ቀና አልኩ አንድ ሰው ተሸፋፍኖ ተኝቷል ከድነጋጤ የተነሳ መተፈስ ራሱ ተሳነኝ የሌሊት ልብሴን እንደ ለበስኩ ነው ምን
እንደ ተፈጠረ አላውቅም ቀስ ብዬ ከአልጋው ልወርድ ስል ወደኔ ተጠጋ በቃ ልጮህ ትንሽ ሲቀረኝ እጆቹን ጫፋቸውን ወጣ አደረገ አቡሽ ነው በቃ የዛን ቀን ደስታዬ ልዩ ነበር እኔም የራሴን አዳም አገኘሁ ሁሌም የራሳችን ባልሆነ ነገር ላይ
እንታገላለን ግድ የኛ ካልሆነ ብለን ከፈጣሪ ጋር እንጣላለን በየቀኑ ብዙ ሰው ጋር እንገናኛለን በየቀኑ ብዙ ነገር እናያለን እንሰማለን ማስመሰል እና ሰውን ማታለል በጣም ቀላል ነገር ነው ግን ከህሊና ቅጣት ማንም አይድንም ሁሌም ፈጣሪ ለኛ ያለውን በዚገይም አያስቀርብንም።
🔤💞ተፈፀመ💞🔤
በታሪኩ እንደተማራቹ ተስፋ አደርጋለው እውነተኛ ታሪክ እንደመሆኑ መጠን። በሌላ ታሪክ እስከምንገናኝ ሰላም ያገናኘን🥰
እወዳችዋለው 😍😍🥰