#አንድአፍታበሰሉላ
➸ Law of attraction ➸
አንድ የመንደር ሰው ገንዘብ ገንዘብን ይስባል የሚል ጥቅስ የሆነ መፅሀፍ ላይ ያነባል።እጁ ላይ ያለው አንድ ብር ብቻ ሲሆን በጣም ድሀ ነበር።ገንዘብ ገንዘብን የሚስብ ከሆነ ብዙ ገንዘብ ያለበት ቦታ በመሄድና አንዷን ብር ከገንዘቡአጠገብ በማስቀመጥ ብዙ ገንዘብ መሳብ እንደሚችል አሰበ።እናም ወደ ከተማ ሄደና ከአንድ ሀብታም ነጋዴ ሱቅ ደረሰ።ምሽት ላይ ስለነበር ሁሉም የሽያጭ ገንዘቦች በመቆጠር ላይ ነበሩ።በሱቁ የመግቢያ ደረጃ ላይ ቁጭ ብሎም የያዛትን አንድ ብር ማርገብገብ ጀመረ።ለረጅም ጊዜ ቢያርገበግብም ሌላ ምንም ብር ተስቦ ሊመጣ አልቻለም።ይሄን ጊዜ በጣም ስለራቀ እንደሆነ አሰበ።እናም የያዘውን አንድ ብር ባልኮኒው ላይ ከተከመሩት የነጋዴው ረብጣ ብሮች ላይ ወርውሮ ጣለው።የሱ አንድ ብር ከሌሎች ብሮች ጋር ሆኖ ተመልሶ ይመጣል በሚል ጥቂት ጠበቀ።ይህ ግን አልተከሰተም።ከዛም ወደ ነጋዴው ሄደና:-"መፅሐፉ ትክክል አይደለም፤እባክህን ብሬን መልስልኝ።"ሲል ጠየቀው።
#ነጋዴውም:-"የትኛው መፅሀፍ?"ሲል ጠየቀው።
#መንደሬውም:-"ገንዘብ ገንዘብን ይስባል የሚል ጥቅስ አንድ መፅሀፍ ውስጥ አንብቤ ነበር፤"ሲል መለሰ።
#ነጋዴውም:-"ታዲያ ትክክል ነዋ፤ገንዘቦቹኮ ገንዘብን ስበዋል።አሁን ቀጥ ብለህ ወደ ቤትህ ሂድ፤ሁለተኛ አንድን ነገር ባንድ አቅጣጫ በኩል ማየት የለብህም የግብፅ ፒራሚድ እንኳን ከተለያየ አቅጣጫ ሲታይ የተለያየ ቅርፅ አለው።"አለው።ከዚያ ቀን ወዲያ ያ ምስኪን ሰው መፅሐፉ ስህተት እንደነበር ለማንም ተናግሮ አያውቅም፤ምክንያቱም መፅሐፉ ትክክል መሆኑን አረጋግጧል።
➲ ምንጭ ▸▸ እንጆሪ
:¨·.·¨: ❀
·. ┈┈••◉❖◉●••┈
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢አጫጭር ታሪኮች
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
https://t.me/joinchat/AAAAAFBYYkolMpWWI0qkgA
🕹የፌስቡክ ገፃችን🕹
http://Www.facebook.com/yefkrtarik
🕹የዩቲዩብ ገፃችን🕹
https://www.youtube.com/channel/UC3QfyFZIrYKruxUlAOfBp2g