♥️ ሞርያ 🌺
😍 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
➣ ክፍል 2⃣
✍ by Dawit 23
.
➣ እህቴ ልትመጣ እንደ ሆነ እውነቱን ግጥም አድርጌ ፃፍኩለት ለራሴ እስኪ ገርመኝ ድረስ ፅፌለት ወጣሁና ከሰአታት በኋላ ልክ ልተኛ አከባቢ ስገባ የባሰ ደነገጥኩ ሜሊ ልትመጣ ነው እንዴ አለ ገረመኝ እህቴን የት ሊያውቃት ቻለ ብዬ በጣም ተወዛገብኩ አንቺ ራስሽ አደል እንዴ ከዚህ በፊት የነገርሽኝ ብሎ ሳቀብኝ እኔም መቼ እንደ ነገርኩት ትዝ ባይለኝም ይሆናል አልኩት እና ሲመቸኝ ሚሴጅ እልክለሃለው ስለው እኔ ደግሞ ከናፈቅሽኝ
እደውላለሁ ብሎ ተሳስቀን ተለያየን የዛን ቀን እንቅልፍ ሳይመጣኝ አደር ከሌሎች ወንዶች ለየት አድርጌ ነው ማየው ታድያ ምን ይሁን ልቤ እንዲህ ሚደነግጠው ብዬ ግራ ገባኝ ይህ እንዳለ ቀኑ ደርሶ
እህቴ መጣች በጣም ነበር ደስ ያለኝ በጣም ናፍቃኝ ነበር የሚገርመው እህቴ ጋር ቁጭ ብዬ እያወራሁ ሃሳቤ ግን ሚክ
ላይ ነው ግራ ቢገባኝ እንደ ምንም ብዬ ወደ ማታ አከባቢ እህቴ ከዘመዶቻችን ጋር የቀለጠ ወሬ ስትይዝ እኔም ክፍሌ ገባሁና በሩን ከዘጋሁ በኋላ ፀሎት የሚያደርግ ሰው ይመስል ቦታ መርጬ ለሚኪ ደውልኩለት በመጀመርያው ጥሪ አላነሳልኝ አለ ልቤ ብዙ ነገር አሰበ መልሼ ደወልኩ ልክ አንስቶ ሄሎ እንዳለ እኔ
መጥቼ ላንሳልህ ብዬ ወረድኩበት ከቻልሽ ነይና አንሺው አለኝ እረ ጥጋብ ማነው ግን እንዲህ የልብልብ የሰጠህ ለገና
ለሶስት ቀን ጠፋች ብለህ ነዋ አልኩት ሳቁን አልቻለም የተወሰነ እንዳወራን ክለሴ ተንኳኳ ነግሬው ቻው ብዬ ስልኩን ዘጋሁ ድምፁን ስለ ሰማሁ ደስ አለኝ ግን ወስጤ ሁሌም በፍረሀት ነው ያለው ምክንያቱ ደግሞ ሚክ በመልክ አያውቀኝም ድንገት በወሬ መሃል ፎቶሽን ላኪልኝ ካለ ስንገናኝ ነው ምታየኝ እለዋለሁ እስከዛ የኔንም ፎቶ እንዳታይው ይለኛል እየሳቀ በዚህ መሃል እህቴ ጋር
ከሀገር ሀገር መዞር ተያይዘነዋል ያላት ሁለት ወር ብቻ ነው እህቴ ከድሮ ባህሪዋ ብዙ ነገሮቹዋ ተቀይረዋል በጣም
ተጫዋች እና ቀልደኛ ሁናለች እኔ ነገሩ ግራ ቢገባኝም ግን ሀይለኝነቷ
እንዳሰብኩት አደለችም ዛሬ እኮ አንቺ ህፃን አደለሽም መካሪ እንጂ ተመካሪ አደለሽም ትለኛለች ከህፃንነቴ ጀምሮ
የምትለኝን ሁሉ አድርጋለሁ ከቤተሰባችን እንደ እሷ ምፈራው ሰው የለኝም በዚህ መሃል እሁድ ቀን ጓደኞቿ እቤት መጠው ይዟት ወጡ እኔም ለሚኪ ልደውል ብዬ ደስ አለኝ ግን ሚኪ ስልኩ አይሰራም ረፋዱ ላይ የወጡትን ወደ ማምሻ አከባቢ መጡ በጣም ለቀቀ ብሎ ነው የመጡ ትንሽ ለው ብለዋል ማታ ላይ ልንተኛ አከባቢ እህቴ አንቺ ዛሬ የገጠመኝን ሳልነግርሽ አንድ ደስ የሚል ልጅ… . . .
➣ share👉 @yefkrtarik
┄┄┉┉✽̶»̶🌺●◉🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
ክፍል 3⃣ ይቀጥላል ከ100 ❤ በኋላ ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ቮት❤️ አድርጉ።
:¨·.·¨: ❀
·. ┈┈••◉❖◉●••┈
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢አጫጭር ታሪኮች
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
https://t.me/joinchat/AAAAAFBYYkolMpWWI0qkgA
🕹የፌስቡክ ገፃችን🕹
http://Www.facebook.com/yefkrtarik
🕹የዩቲዩብ ገፃችን🕹
https://www.youtube.com/channel/UC3QfyFZIrYKruxUlAOfBp2g