♥️ ሞርያ 🌺
😍 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
➣ ክፍል 3⃣
✍ by Dawit23
◉
●
◉
እህቴ አንቺ ዛሬ የገጠመኝን ሳልነግርሽ አንድ ደስ የሚል ልጅ ተዋወኩልሽ አለችኝ ደስ ይላል ምን አይነት ልጅ ነው እንዴት
ተዋወቃቹ የት ላይ ነው እያልኩ በጥያቄ አጣደፍኳት እሷም እየሳቀች ትነግረኝ ጀመር የሳምሪ ባል ምሳ ካልጋበዝኳቹ ብሎ አንድ ሆቴል ላይ ጠርቶን ሄደን ልክ ምሳ በልተን እንደ ጨረስን አንዱ ተጠቃሚ መሰለኝ እየወጣ እያለ ሚክያስ ብሎ ጠራውና ስለም ከተባባሉ በኋላ ተዋወቃቸው ብሎ አስተዋወቀን ገና ተናግራ ሳትጨርስ ወገቤ ቁምጥ ያለ
መሰለኝ እናስ አልኳት ሁላችንንም ሰላም ካለን በኋላ እኔን ትኩር ብሎ አየኝ ትንሽ ግራ ገባኝ ፊትሽ አዲስ አልሆነብኝም
፡
አለ እረ በጭራሽ ተሳስተህ ይሆናል አታቃትም አለች ሳምሪ ግን እንጃ ብቻ ብሎ ፊቴ ላይ ሚያውቀው ፈገግታ ያለ
ይመስል አይኖቼ ላይ ፈለገ እኔም የልጁ እይታ ሳቄን አላስቻለኝም ካልተቀመጥክ ሲሉት አጠገቤ ተቀመጠ በቃ
በሚያወራቸው ነገሮች ጥርሴን ሳልከድን መጣሁ እልሻለሁ ስትል በድንጋጤ መልስ አልሰጠኋትም ምነው ደበረሽ አለችኝ አቤት ብዬ ሳኩባት ደህና ለመምሰል ፈገግ አልኩ እዛን ቀን
አዳሬን አልተኛሁም ሚክ ሊያፈጥባት የቻለው ደግሞ ከአመት በፊት ፎቶዋን ልኬለታለሁ ለዛ ነው የት እንደ ሚያውቃት ግር ያለው በሁለተኛው ቀን ስልኬን እነደ ከፈትኩ ሚሴጅ ልኮልኝ ነበር ሳየው በጣም ደስ አለኝ ደውዬለት ትንሽ
አወራን እሱ አንድም ቀን ስለ ፍቅር ህይወቱ አውርቶኝ አያውቅም ላውራ ብል እንኳ ያስቀይሰኛል ሲፈጥረኝ አንድ
ነገር ባለቤቱ ራሱ ካልነገረኝ በስተቀር አፋጦ መጠየቅ ሚባል አልፈጠረብኝም ልክ
፡
በሳምንቱ ጓደኞቼ እቤት መጠው ይዘውኝ
ወጡ እህቴ ከመጣች ጀምሮ አልተገናኘንም ልክ እንደ ወጣ እህቴ ደወለችልኝ የሆነ ቦታ እንሂድ ስትለኝ ከጓደኞቼ ጋር ነኝ ትንሽ ራቅ ብያለሁ አልኳት እሺ በቃ ሳምሪ ጋር እሄዳለሁ ብላ
ስልኩን ዘጋች ለጓደኞቼ የሆነውን ሁሉ ነገርኳቸው በርግጥ ጓደኞቼም
ቢሆን ሚኪን ሀይ ይሉታል ግን ምንም ታክል ቢፅፉለት አይመልስላቸውም ማታ ለይ እህቴ ስትመጣ በቃ በጣም ደስ
ብሏት ነበር የመጣች ምንድ ነው እንዲህ ጥርስ በጥርስ ያረገሽ አለኩ ሁኔታዋ ደስ እያለኝ ምን ይሄ ቀልደኛ ልጅ ነዋ
እንዲህ አድርጎ የሰደደኝ አለች የልቤ ምቱ ተቀየር የሚወዱት ሰው ስም ሲጠራ ምን ያህል ልብ ላይ እንደ ሚከብድ
የደረሰበት ያውቀዋል ሚኪ ነው አልኳት እእ ብላ ሳቀችብኝ እረ ሚክያስ ነው ምነው አቆላመጥሽውሳ ስትለኝ የድንጋጤ ሳቅ እንዴት ልቻል አንቺን እንደዚህ አድርጎ ፍልቅልቅ አድርጎ
ልኮልኝ ባለ ቆላምጠው ነበር ሚገረመኝ
፡
አልኳት እየተሳሳቅን ወደ መኝታ ክፍል ገባን እኔ ግን እንቅልፍ ሚባል አጥቻለሁ ሁሉ ሃሳቤ እሱ ላይ ነው ምን እንደ ማደርግ አላውቅም በሶስተኛው ቀን ግን የፈራሁት አልቀረም ዛሬ ማኪያቶ ካልጋበዝኩሽ እያለኝ ነው ተነሽ ልበሽና እንሂድ ስትለኝ ከድንጋጤ የተነሳ ተርበተበትኩ እኔ አሞኛል የትም
መሄድ አልችልም አልኳት እረ ደህና ትቀልጃለሽ ደግሞ እኮ እህቴንም አስተዋውቅሃለው ብዬዋለሁ ስትል ከቆምኩበት ዝርግፍ ብዬ ቁጭ አልኩ ቆይ ከእኔ የደበቅሽኝ ነገር አለ እንዴ
፡
ወይስ ታቂዋለሽ ልጁን አለችኝ በቃ መልስ አሰጣችኝ እህ ምን ማለት ነው የት ነው ማውቀው ገና ሻወር ምናምን ገብቼ እሱ
ነው ስልችት ያለኝ ብዬ በግድ እየሳኩ በውስጧ ሌላ ነገር እንዳታስብ አሳመንኳት ግን የት ቀረልኝና ከቤት ጨራርሰን ወጣን በቃ ካፌው አከባቢ ስንደርስ እግሬም አልታዘዝልኝ አለ
የግዴን ተጎትቼ ገባሁ ሚኪ ጀርባውን ሰጦ ነበር የተቀመጠ ሚክያስ አለችው ዞር ሲል....
➣ share👉 @yefkrtarik
┄┄┉┉✽̶»̶🌺●◉🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
ክፍል 4⃣ ይቀጥላል ከ100 ❤ በኋላ ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ቮት❤️ ያርጉ
:¨·.·¨: ❀
·. ┈┈••◉❖◉●••┈
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢አጫጭር ታሪኮች
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
https://t.me/joinchat/AAAAAFBYYkolMpWWI0qkgA
🕹የፌስቡክ ገፃችን🕹
http://Www.facebook.com/yefkrtarik
🕹የዩቲዩብ ገፃችን🕹
https://www.youtube.com/channel/UC3QfyFZIrYKruxUlAOfBp2g