♥️ ሞርያ 🌺
😍 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
➣ ክፍል 5⃣
✍ by Dawit23
◉
●
◉
ረብቃ ቀጥ ብላ ወደኛ መጣች ጠቀስችኝ እኔም ላለማስጠጣት ዝም አልኩ መጣ ሰላም ብላኝ ይሄ ልጅ ሚኪ ያልሽኝ እንዳይሆን አለች ደነገጥኩ ፈገግ ብዬ አዋ አልኩ ጓደኛዬ ናት ተዋወቃት አልኩ ተነስቶ ሰላም ሊላት ሲል እሷ በዛ ቅፅበት አይኑን እያየች ሰላም ምትል መስላ
እሱ ሚጠጣው ማኪያቶ ውስጥ የሆነ ነገር ጨመረችበት ደነገጥኩኝ ሰላም ብላን ወደ ጥግ ሂዳ አንዷ ጓደኛችን ጋር
ቁጭ አለች ከትንሽ ደቂቃ በኋላ ሚክ ጋር እያወራን ላብ በላብ ሆነ አንዴ መታጠብያ ክፍል ልሂድ ሞቀኝ ብሎ ሄደ ረብቃ
ተከትላው ገባች እኔ ደንግጫለሁ አንቺ ምን ያደናብርሻል አለችኝ አንዷ ጓደኛችን መልስ አልሰጠኋትም ከደቂቃዋች በኋላ ሲቆይብኝ ግዜ ወደ መታጠብያ ክፍል ስገባ መሬት ላይ ተዘልፈልፎ ወድቋል በቃ ማደረገውን ሁሉ አጣሁኝ ረብቃ አብራ ስትገባ
አይቻለሁ ግን የለችም ስደውልላት ደርሻለሁ አለችኝ በቃ ከድንጋጤ የተነሳ መቆም አቃተኝ ወዲያው ረብቃ መጣች
ሳዲዝ የሚባል የሰፈራችን ልጅ ጋር መጣች ለሁለት አንስተውት ይዘውት ወጡ እኔም ተከትያቸው ወጣሁ ልክ
ካፌው በር ላይ ልወጣ ስል አስተናጋጇ ሂሳብ ብላ ያዘችኝ አናዳኝ መቶ ብር ሰጥቻት መልስ ሳልጠብቅ ተከትያቸው
ኩንትራት ወደ ያዙት ላዳ ልገባ ስል አንቺ ወደ ቤት ሂጂ አለችኝ ቆይ አንቺ ምን አይነት ሃሳብ ነው እኔ ይሄ ነገር ምንም ደስ አላለኝ አልኳት እረ ባክሽ ብላ አፌዘችብኝ እኔም ወደ ቤት ተመለስኩ በቃ አርፌ መቀመጥ አልቻልኩም ልክ በሁለተኛው ቀን ሚኪ ደወለልኝ
በድንጋጤ እንዴት አድርጌ ላንሳው ስልኬን ብዘጋው ሊጠረጥር ይችላል ብዬ ፈራሁ ሊዘጋ ስል አነሳሁት ድምፁ
ቀዝቀዝ ብሏል ሰላም ካለኝ በኋላ እኔምልሽ የተገናኘን ለታ ምንድ ነው የተፈጠረው አለኝ ላበት በላበት ሆንኩ ተመስገን አምላኬ እንኳንም በአካል አልሆነ አልኩ እየተርበተበትኩም
ቢሆን እኔ ምን አውቃለሁ አንተን ልጠይቅህ እንጂ መታጠብያ
ቤት ገብተህ በዛው የሄድክ አንተ አልኩት ምን አለኝ አዋ ቆይ ግን ምን ሁነህ ነው አልኩት ሲበዛ አስመሳይነትን ተክኜበታለሁ ለእኔም ገርሞኛል ስነቃ ራሴን ያገኘሁት ሆቴል ውስጥ ነው
ብቻ አላውቅም በቃ ይመችሽ እደውልልሻለሁ ብሎ ዘጋብኝ
ተመስገን አልኩ በዚህ መሃል እህቴ ሚኪ ዘንድ እንሂድ አለችኝ እ አልኩ ደነግጬ ምነው ስትል አይ አንቺ ሂጂ እነ
ረብቃ እየመጡ ነው ምንሄድበት ቦታ አለ አልኳት ከሆነ እሺ ብላ ሄደች ሚኪ ዘንድ ልሂድ ብላ ስትወጣ በጣም ነው
ምናደደው ከቀን ቀን ለሚኪ ያለኝ ስሜት ከአቅሜ በላይ
እየሆነ ነው በዚህ መሃል ወደ ባ/ዳር ለሶስት ቀን ልሄድ ነው አብረን እንሂድ አለችኝ ሚኪ ይሄዳል አልኳት እሱ አደል ሃሰቡን ያመጣው አለችኝ እንደዛ ነው ነገሩ አልኩ በልቤ ካልደበረሽ ብቻቹን በትሄዱ ይሻላል ምክንያቱም አሪፍ ግዜ ታሳልፋላቹ አልኳት አንቺ ልጅ ግን እንዲህ በስለሻል እንዴ ብላ ሳቀችብኝ እኔ በልቤ በስዬ ባረርኩበት ሰአት እሷ ትቀልድብኛለች ነገውን ሊሄዱ ማታ ላይ ረብቃ ደወለችልኝ በጣም ደነገጥኩ ምን
እንደነካኝ አላውቅም እንደ ምንም ብዬ ስልኩን አናሳሁ ሄሎ ከማለቴ አየሽው አለችኝ ምኑን አልኳት ዋት ሳፕ ላይ
ልኬልሻለሁ አለችኝ ዳታዬን ከፍቼ ወደ ዋትስ አፕ ስገባ የላከችልኝን ፎቶ ሳይ ልቤ ለሁለት ስንጥቅ አለ......
➣ share👉 @yefkrtarik
┄┄┉┉✽̶»̶🌺●◉🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
ክፍል 6⃣ ይቀጥላል ከ100 ❤ በኋላ ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ቮት❤️ አድርጉ።
:¨·.·¨: ❀
·. ┈┈••◉❖◉●••┈
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢አጫጭር ታሪኮች
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
https://t.me/joinchat/AAAAAFBYYkolMpWWI0qkgA
🕹የፌስቡክ ገፃችን🕹
http://Www.facebook.com/yefkrtarik
🕹የዩቲዩብ ገፃችን🕹
https://www.youtube.com/channel/UC3QfyFZIrYKruxUlAOfBp2g