♥️ ሞርያ 🌺
😍 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
➣ ክፍል 6⃣
✍ by Dawit23
◉
●
◉
ረብቃ ደወለችልኝ በጣም ደነገጥኩ ምን እንደነካኝ አላውቅም
እንደ ምንም ብዬ ስልኩን አናሳሁ ሄሎ ከማለቴ አየሽው አለችኝ ምኑን አልኳት ዋት ሳፕ ላይ ልኬልሻለሁ አለችኝ
ዳታዬን ከፍቼ ወደ ዋትስ አፕ ስገባ የላከችልኝን ፎቶ ሳይ ልቤ ለሁለት ስንጥቅ አለ ሚኪ እርቃኑን ከሴት ጋር የሚያሳይ ፎቶ ላከችልኝ እጄ ተንቀጠቀጠ እህቴ እየጠራችኝ ወደ ክፍሌ መጣች እንዴት አድርጌ ስልኩን ላጥፋው እጆቼ አልታዘዘኝ አሉ በቃ በጣም ደነግጫለሁ እንደ ምንም ብዬ አልጋው ላይ
በሆዴ ተኛሁ ተነሽ እንጂ እራት እንብላ ብላ እጄን ይዛ ወጣች እህቴን አይኖቼን ሞልቼ ማየት አቃተኝ በጣም ነበር የከበደኝ ምን ላድርግ ሁሉም ነገር ከአቅሜ በላይ ሆነ ይሄን ሁሉ መዘዝ ያመጣሁ እኔነኝ ፍቅር በሀይል መስሎኝ
በነገታው ሚኪ ጋር ወደ ባ/ዳር ሄዱ በቃ ምሆነው አጣሁኝ ቅናት አይሉት ጥላቻ አይሉት ብቻ የኔ ነገር የተለየ ነው በዚህ
መሃል ረበቃ ደውላጠራችኝና ሄድኩኝ ስሄድ ጓደኞቼ አንድ ላይ ተሰብስቧል ትንሽ እንደ ተጫወትን ረብቃ የሜሊን ቁጥር
ስጪኝማ አለች ማናት ሜሊ አልኩ እህ እህትሽ ናታ ስሟን ቀየረች እንዴ ሳንሰማ አለች እእ ለምን ፈለግሽው ብዬ ሰጠኋት በምን እንላክላት አለችኝ ደነገጥኩ የሚኪን ፎቶ እንደ ሆነ ሲገባኝ እንደ ምንም ራሴን አረጋጋሁ ረብቃ አንዴ ከወሰነች ሰው ስለ ማትሰማ ቀስ ብዬ ይሄን ፎቶ ከእጇ ማውጣት አለብኝ ብዬ አሰብኩ ዘና ብዬ ቆይ አሁን አንልክላትም ላኪ ስልሽ ትልኪዋለሽ አልኳት አንድ ላይ ሲሆን አሪፍ ጥፊም እንዲቀምስ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ነው አልኳት አየሳኩ
ሁሎችም ሳቁብኝ ሚኪ ቢናፍቀኝም መደውል ግን ፈራሁ በሶስተኛው ቀን ልክ እንደ መጡ እንዴት ነበር እያልኩ በወሬ
አጣደፍኳት ፊቷን ላየ ሌላ ነገር ያስጠረጥራል በጣም ደስ ብሏታል በቃ ካደርግነው ይልቅ ያለደረግነውን ብጠይቂኝ ይቀላል አለች ፊቴ ተለዋወጠ አልገባኝም አልኳት በቃ አለአ
ብላ ክትክት ብላ ሳቀች ብቻ ደስ ይላል አለችኝ ይሄኔ ነገር ሁሉ ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ በመሃከላቹ የተፈጠረ ነገር አለ እንዴ እስቲ ከመጀመርያው ጀምረሽ ንገሪኝ አልኳት ይሄውልሽ የመጀመርያ ቀን አብረን ብናድርም ምንም የተፈጠረ ነገር
የለም በሁለተኛው ቀን ትንሽ ሞቅ ብሎን ስለ ነበር በጣም ተላፋን እእ አልኳት ደንግጬ ምነው አለችኝ ፈገግ ብዬ እሺ
ከዛስ አልኳት ሚጠጣ እሩም ድረስ አስመጣን እና አንድ ሁለት ማለት ጀመርን በቃ በትንሹ ይነካካኝ ጀመር እኔም ትንሽ ስለ ጠጣሁ ከእሱ ባስኩ በቃ ከመተሻሻት ወደ....
➣ share👉 @yefkrtarik
┄┄┉┉✽̶»̶🌺●◉🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
ክፍል 7⃣ ይቀጥላል ከ100 ❤ በኋላ ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ቮት❤️ አድርጉ።
:¨·.·¨: ❀
·. ┈┈••◉❖◉●••┈
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢አጫጭር ታሪኮች
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
https://t.me/joinchat/AAAAAFBYYkolMpWWI0qkgA
🕹የፌስቡክ ገፃችን🕹
http://Www.facebook.com/yefkrtarik
🕹የዩቲዩብ ገፃችን🕹
https://www.youtube.com/channel/UC3QfyFZIrYKruxUlAOfBp2g