♥️ ሞርያ 🌺
😍 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
➣ ክፍል 7⃣
✍ by Dawit23
◉
●
◉
አንድ ሁለት ማለት ጀመርን በቃ በትንሹ ይነካካኝ ጀመር እኔም ትንሽ ስለ ጠጣሁ ከእሱ ባስኩ በቃ ከመተሻሻት ወደ መላፋት ገባን በሰአቱ ማለውቀው ደስታ ውስጥ ስለ ነበርኩ ምንም ነገር ማስታውሰው ነገር የለም ስነቃ ክንዱ ላይ ተኝቼ ነው ራሴን ያገኘው አለችኝ ልቤ ክው አለ ሁሉም ነገር አስጠላኝ
ሳምንቱን እሱ ጋር አሳለፈች ልትሄድ አንድ ቀን ሲቀራት ብዙ ነገር አወራችኝ ብዙ ባህሪዬ እንደ ተቀየረባት የሆነ የደበኳት
ነገር እንዳለ ሁሉ ነገረችኝ እኔ ከድንጋጤ የተነሳ ምንም የደበኩሽ ነገር የለም
ከማለት ውጭ ምንም ነገር አልተናገርኳትም ሲበዛ ነገሮች
ሁሉ እሷ እንዳሰበችው እና እንዳልጠበቀች መሆኑን ነገረችኝ
እኔም ሳላውቀውም ቢሆን ስሜቷን እንደ ጎዳሁ ገባኝ ነገውን እሷም ወደ ጀርመን ተመለሰች ሚኪ ከዛን ቀን ጀምሮ ባህሪው
ሁሉ ተለወጠ በቃ እንደ በፊቱ ለምኖ አያወራኝም ደዋይ እኔ ብቻ ሁኛለሁ ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል ልክ እህቴ
በሄደች በወሩ ክላሴን ሳፀዳ ልብስ ማስቀመጫ ባንኮኒ ውስጥ ጠረዝ ላይ የሆነ ወረቀት አየሁ ብዙም ትኩረት
አልሰጠሁትም ሳልከፍተው አንስቼ መሳብያ ውስጥ አደረኩት ጓደኞቼ ጋር እንደ በፊቱ በየቀኑ መገናኘት ጀመርኩ የበፊት ጓደኞቼ ጋር ግኑኝነቴን አጠበኩ በዚህ መሃል ጓደኞቼ ጋር እያለሁ እህቴ ደወለች ደነገጥኩ ብዙን ግዜ ማታ ማታ ብቻ ነው ምን ደዋወለው ትንሽ እንዳነገርኳት እመዬን አገናኚኝ አለች አሁን ወጥቻለሁ አልኳት ነገውንም እንደዚሁ ቀን ላይ ደወለች እመዬን አገናኘኚ አለች.
እየደበረኝም ቢሆን አሁን ነው ከቤት የወጣሁ አልኳት የእናቴ ስልክ ተበላሽቷል በዚህ መሃል ለሚኪ ደውዬ እንገናኝ አልኩት አይመቸኝም ትንሽ ስራ አለብኝ ነገ እንገናኝ አለ ረብቃ በጣም ተናደደች ማታ ላይ ደውላ በፌክ አካውንቷ ለእህቴ የሚኪን እርቃኑን ያስነሳችውን ፎቶ እንደ ለከችላት ነገረችኝ በጣም ነበር የደነገጥኩኝ ለሶስት ቀን ያህል ስልኬን ዘጋሁ በስራነው ስራ በጣም ተበሳጨሁ በሶስተኛው ቀን ስልኬን ስከፍተው
እህቴ ጠፋሽ ብላ ሚሴጅ ልካልኛለች ምንም እንዳል ተፈጠረ ማስመሰሏ ነው ብዬ ትንሽ ግራ ተጋባሁ ማታ ላይ የተወሰነ አወራን እና ተለያየን የእህቴ በሰላም እኔን
ማውራት በጣም ገርሞኛል የሆነ ቀን ላይ ብዙ ማይጠቅሙ ስህል እስልባቸው የነበሩ ወረቀቶችን ሳቀጥል አንዴ ከባንኮኒ ጠርዝ ላይ ያገኘውትን ወረቀት አይቼው
ከፈትኩት እህቴ ነበር የፃፈችው በጣም ደነገጥኩ ማንበበ ስጀምር እጆቼ ተንቀጠቀጡ እህቴ ይሄንን ፁሁፍ ስታነቢ
ሊሰማሽ የሚችለውን ነገር አቃለሁ ግን እኔም ነገሮች ቃል በቃል መናገር ቢከብደኝም ላንቺም በዚህ ይቀልሻል ብዬ ነው ይሄውልሽ አፎምያ ምን መሰለሽ ሚኪን…
➣ share👉 @yefkrtarik
┄┄┉┉✽̶»̶🌺●◉🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
ክፍል 8⃣ ይቀጥላል ከ100 ❤ በኋላ ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ቮት❤️ አድርጉ።
:¨·.·¨: ❀
·. ┈┈••◉❖◉●••┈
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢አጫጭር ታሪኮች
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
https://t.me/joinchat/AAAAAFBYYkolMpWWI0qkgA
🕹የፌስቡክ ገፃችን🕹
http://Www.facebook.com/yefkrtarik
🕹የዩቲዩብ ገፃችን🕹
https://www.youtube.com/channel/UC3QfyFZIrYKruxUlAOfBp2g