Репост из: ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
#ጥቆማ ለቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን!
አራት ኪሎ የሚገኝው የአርበኞች የድል ሐውልት ዙርያ የተተከለው የውሀ ፏፏቴ (fountain) የሚረጨው ከፍተኛ መጠን ያለው ውሀ ይህን ዘመን ተሻጋሪ ድንቅ ሀውልት በምታዩት መልኩ እያበሰበሰው እና በአልጌ እንዲወረር እያረገው ይገኛል።
በዚሁ ከቀጠለ ሀውልቱንም ይሁን በሀውልቱ ላይ የሚታዩትን ፅሁፎች እንዳያጠፋ ያሰጋል። ትኩረት ቢሰጠው።
ምስሎቹን ያጋራችን Abigail K Fasika
@EliasMeseret