ጎግ ዝነኛ የደች ሰአሊ ነው።
ዝነኛ የሆነው ግን ከሞተ በኋላ ነበር። ጎግ የአእምሮ ህመም ተጠቂና በማህበራዊ ህይወቱም ደካማ ነበር። ታድያ ጎግ አንዲት ሴት አፈቀረ። ይቺ ያፈቀራት ሴት ደግሞ ጆሮውን እንደወደደችው ነገረችው። በምላሹ ጎግ ከጆሮግንዱ ላይ ቆርጦ ጆሮውን ልኮላታል።