❇️ከክፋት ስትርቅ ሰላምህን ታበዛለህ፤ቅንና መልካም ስትሆን ደሞ ከጭንቀትና ከጸጸት ትድናለህ።
❇️በሕየውትህ ሰዎችን ለመረዳት እንጂ ለመጉዳት አታስብ።
❇️የውሸት ጎደኛ እና ጥላ ሁለቱም አንድ ናቸዉ ሁለቱም ፀሐይ እስካሉ ድረስ ነው።
❇️ የክፉ ሰዎች ልብ መልኩ ቡራቡሬነው ምክንያቱም በብዙ ሰዎች እንባና ሀዘን የተሞላ ነውና።
❇️ የያዝከው ነገር በቂ መስሎ ካልታየክ፤ድፍን አለምን ብትጨብጥ እንኳን፤ሀዘንተኛ እንጂ ደስተኛ መሆን አችልም፤እናም ባለህ ነገር ፈጣሪን አመስግነህ ኑር‼️
መልካም ምሽት🤙🤙