ለ 8 ቢሊየን ሰው 1 ፀሀይ ☀️ ነው የምትወጣው እንጂ ለሁሉም የተለያየ ፀሀይ አትወጣም❗️
📌ፀሀይ ስራዋ መውጣት ነው መሞቅ ያንተ ፋንታ ነው፡፡ አንዳንዶች ፀሀይን በአግባቡ ሞቀዋት ስታይ ለኔ ጨልሞ እንዴት ለነሱ ፀሀይ ሆነ አትበል እነሱ የተሳካላቸው ከፀሀይዋ አወጣጥ ሳይሆን ከቆሙበት ቦታ ነው፡፡
📌 አዲሷ ፀሀይ አዲስ እድል ... አዲስ ተስፋ... አዲስ ስኬት ይዛ በማለዳው ህይወትህን ልታሞቀው ስትወጣ አንተ ዛሬም በትላንት መጥፎ ታሪክህ በእንባ ጥላ ተጠልለህ ሳታሞቅህ ዜናዋን ሳታበስርህ ትገባለች፡፡
📌 ለሁሉም አንድ ፀሀይ ነው የምትወጣው ዛሬም በፍቅር ከመኝታህ ተነስ በፍቅር ውጣ 🌞 የዛሬዋ ፀሀይ ያንተም ናትና በተስፋ ሙቃት❗️