"ዝም ስትል የማታውቅ የሚመስላቸው ብዙዎች ናቸው። ምክንያቱም እነሱ በማውራት ያምናሉና፤ ነገር ግን ያወሩትን አይኖሩትም። አንተ ግን በማውራት አትመን፤ ዝም ብለክ ልታወራ የፈለከውን ኑረው። ከዛም በአንተ ዝምታ ውስጥ የኖርከው ህይወት ጥሶ ይወጣና አንተ ዝም እንዳልክ ሳታወራ ሰዎች ያወሩልካል።"
አና ፍራንክ ከአና ማስታወሻ
አና ፍራንክ ከአና ማስታወሻ