ህንድ አገር ውስጥ የሂንዱዚም እምነት አለ። ካልተሳሳትኩ አብዛህኑ ህንዳውያን የእምነቱ ተከታዮች ናቸው።
በህንዱዚም አማኞች 300 እግዚአብሔር አልዋቸው ወይም ፈጣሪ ብለው የሚያምኑት 300 ናቸው። አንድ ቀን አንዱ ሂንዱዚም አባት በእምነታቸው ስርዓት መሰረት ሰንደሎቹን አጫጭሶ እግሩን ጠላልፎ ለሚያምነው ፈጣሪው ፀሎት እያደረሰ እያለ አንድ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊ ይመለከተዋል ሀሐበሻው በመገረም ይሄ ህንዳዊ በባዕድ አምልኮ የተጠመደ ነውና ስለ ' ክርስቶስ' ላስተምረው ልሰብከው ይገባል ብሎ ስለ'ክርስቶስ' ሰበከው።
ያ-ህንዳዊ በፀጥታ ከሰማው በኋላ * ይገርማል ይሄ አንተ የምትለኝ አምላክ ትክክለኛ እና እውነተኛ አምላክ ነው* ለመሆኑ የክርስቶስ ፎቶግራፉ አለህ? ብሎ ጠየቀው?
አዎ ብሎ ያው በሁሉም ክርስቲያኖች ዘንድ የምንጠቀምበትን የክርቶስን ፎቶግራፍ አምጥቶ ሰጠው።
*ህንዳዊውም ደስ ብሎት ተቀብሎ ከደረደራቸው 300 የህንድ አማልክቶች 301 አድርጎ ለጥፎ ፀሎቱን ቀጠለ*።
ዘነበ ወላ