Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
📖 ቁርአንን ስናነብ ረዘም ያለ ትንፋሽ እንዲኖረን ምን እናድርግ?
1, አቀማመጥን ማስተካከል :- ሳንባችን ዘርጋ ማለት ስለሚኖርበት ቁርአንን ስናነብ ከወገባችን ቀጥ ብለን መቀመጥ ይኖርብናል።
2, ልምምድ ማድረግ :- ረዘም ያለ ትንፋሽን ለማግኘት ረዘም ያሉ የቁርአን አንቀፆችን በማንበብ ቀስ በቀስ መለማመድ ያስፈልጋል።
3, በቂ ትንፋሽ መውሰድ :- አንድን የቁርአን አንቀፅ ለማንበብ ስንፈልግ በቂ አየር ( ትንፋሽ) መውሰድ ይኖርብናል።
፨ ከዚህ በተጨማሪ አላህ ለፈለገው የሚሰጠው ተሰጥኦ ስለሆነ አንዳንድ ሰዎች ሳንባቸው ቡዙ አየርን የመያዝ አቅም ሊኖረው ይችላል። በዚህም የተነሳ ሳይጨናነቁ ረዘም ያሉ አናቅፆችን በአንድ ትንፋሽ ማንበብ ይችላሉ።
፠ እነዚህን ሰበቦች በመጠቀም በረጅም ትንፋሽ እና ያለመቆራረጥ ቁርአንን አስተካክለን በተጅዊድ ማንበብ እንችላለን።
🎙 ሸይኽ ዶክተር አይመን ሩሽዲ ሱወይድ
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
✍ ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy