"ዮሐንስኒ ኮነ ኢየአምር ምንተኒ እምጥበበ ዝንቱ ዓለም ወናሁ ተናገረ ነገረ ዓቢያተ ዘይፈደፍድ እምጠቢባን በእንተ ኀይለ መንፈስ ቅዱስ ዘኅዱር ላዕሌሁ"
"ቅዱስ ዮሐንስ ከዚህ ዓለም ጥበብ ምንም ምን አያውቅም ነበር፤ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ ቢያድርበት
-ከፈላስፎች
አንድም ከቅዱሳን ነቢያት የሚበልጥ ደግ ደግ ነገርን ተናገረ ማለት ቀዳሚሁ ቃልንና ሌሎችንም።(ዮሐ፩፥፩-፲፰ ፤ ፫፥፱-፳፩፤ ራእ፩፥፱-፳)
(ሃይ.አበው ዘቅዱስ ባስልዮስ ም፴፫ ክ ፬ ቁ ፶፮)