✞ የተሰጠህ ክብር ✞
የተሰጠህ ክብር ግሩም ሐብተማርያም አቡነ
ተማፅነናል በአንተ በእውነት ሐብተማርያም አቡነ
የወንጌል መምህር ጻድቅ አባት ነህ [፪]
በገድል ብትጸና ሐብተማርያም
በጾም በጸሎት ሐብተማርያም
ክብርን ተጎናፀፍክ ሐብተማርያም
እንደ መላእክት ሐብተማርያም
ስምህን ስንጠራህ ሐብተማርያም
በፍቅርህ ተጠምደን ሐብተማርያም
ጻድቁ አባታችን ሐብተማርያም
መጥተህ እኛን ባርከን ሐብተማርያም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ጽድቅ እኮ ነው ምርጫው - ሐብተማርያም
የ ሐብተማርያም ሐብተማርያም
የፈጸመው ገድል ሐብተማርያም
ያሳየው ጽናት ሐብተማርያም
ለአምላኩ ያለውን ሐብተማርያም
እውነተኛ ፍቅር ሐብተማርያም
ገለጽከው በሕይወት ሐብተማርያም
በታላቅ እምነት ሐብተማርያም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ኢትዮጵያ እልል በይ ሐብተማርያም
እጅግ ደስ ይበልሽ ሐብተማርያም
የእግዚአብሔር አገልጋይ - ሐብተማርያም
ጻድቅ አባት አለሽ ሐብተማርያም
በምልጃው የሚረዳሽ ሐብተማርያም
በጸሎት ከልሎሽ ሐብተማርያም
በችግርሽ ጊዜ ሐብተማርያም
ፈጥኖ የሚያድንሽ ሐብተማርያም
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
የተሰጠህ ክብር ግሩም ሐብተማርያም አቡነ
ተማፅነናል በአንተ በእውነት ሐብተማርያም አቡነ
የወንጌል መምህር ጻድቅ አባት ነህ [፪]
በገድል ብትጸና ሐብተማርያም
በጾም በጸሎት ሐብተማርያም
ክብርን ተጎናፀፍክ ሐብተማርያም
እንደ መላእክት ሐብተማርያም
ስምህን ስንጠራህ ሐብተማርያም
በፍቅርህ ተጠምደን ሐብተማርያም
ጻድቁ አባታችን ሐብተማርያም
መጥተህ እኛን ባርከን ሐብተማርያም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ጽድቅ እኮ ነው ምርጫው - ሐብተማርያም
የ ሐብተማርያም ሐብተማርያም
የፈጸመው ገድል ሐብተማርያም
ያሳየው ጽናት ሐብተማርያም
ለአምላኩ ያለውን ሐብተማርያም
እውነተኛ ፍቅር ሐብተማርያም
ገለጽከው በሕይወት ሐብተማርያም
በታላቅ እምነት ሐብተማርያም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ኢትዮጵያ እልል በይ ሐብተማርያም
እጅግ ደስ ይበልሽ ሐብተማርያም
የእግዚአብሔር አገልጋይ - ሐብተማርያም
ጻድቅ አባት አለሽ ሐብተማርያም
በምልጃው የሚረዳሽ ሐብተማርያም
በጸሎት ከልሎሽ ሐብተማርያም
በችግርሽ ጊዜ ሐብተማርያም
ፈጥኖ የሚያድንሽ ሐብተማርያም
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥