Yene Fellow - የኔ ፌሎ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


This is the Official Telegram Channel of Yene Fellow.
YouTube : https://youtube.com/@yenefellow

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ተወለደ

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
ሉቃስ 2፥11

እንኳን ለ ጌታችን ለ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

@yenefellow
#yenefellow
#vlm


ድንቅ
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
ኢሳይያስ 9፥6

“For unto us a child is born, unto us a son is given: and the government shall be upon his shoulder: and his name shall be called Wonderful, Counsellor, The mighty God, The everlasting Father, The Prince of Peace.”
Isaiah 9:6

@yenefellow
#yenefellow
#vlm


ቃል ተወለደ

“ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።”
ዮሐንስ 1፥14

“And the Word was made flesh, and dwelt among us, and we beheld his glory, the glory as of the only begotten of the Father, full of grace and truth.”
John 1:14

@yenefellow
#yenefellow
#vlm


“ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸው።”
ማቴዎስ 2፥10

“When they saw the star, they rejoiced with exceeding great joy.”
Matthew 2:10

@yenefellow
#yenefellow
#vlm


ከእኛ ጋር
“እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።”
ማቴዎስ 1፥23

“Behold, a virgin shall be with child, and shall bring forth a son, and they shall call his name Emmanuel, which being interpreted is, God with us.”
Matthew 1:23

@yenefellow
#yenefellow
#vlm


ኢየሱስ
“እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።”
ሉቃስ 1፥31

“And, behold, thou shalt conceive in thy womb, and bring forth a son, and shalt call his name JESUS.”
Luke 1:31

@yenefellow
#yenefellow
#vlm


አ ማ ኑ ኤ ል
“ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።”
ኢሳይያስ 7፥14

“Therefore the Lord himself shall give you a sign; Behold, a virgin shall conceive, and bear a son, and shall call his name Immanuel.”
Isaiah 7:14

@yenefellow
#yenefellow
#vlm


የሚጠብቅ

“እነርሱም፦ አንቺ ቤተ ልሔም፥ የይሁዳ ምድር፥ ከይሁዳ ገዢዎች ከቶ አታንሽም፤ ሕዝቤን እስራኤልን የሚጠብቅ መስፍን ከአንቺ ይወጣልና ተብሎ በነቢይ እንዲህ ተጽፎአልና በይሁዳ ቤተ ልሔም ነው አሉት።”
ማቴዎስ 2፥5-6

@yenefellow
#yenefellow
#vlm


3. ኢየሱስ ሲጸልይ በተለወጠው ጊዜ ከኢየሱስ ጋር ማን ተገለጠ?
Опрос
  •   ሀ. ሄኖክ እና ኤልያስ
  •   ለ. ሙሴና አብርሃም
  •   ሐ. ሙሴና ኤልያስ
  •   መ. ኤልያስ እና ኢሳያስ
138 голосов


2. በሉቃስ ላይ ኢየሱስ ከየትኛው ከተማ እንደሆነ ተዘግቧል?
Опрос
  •   ሀ. ቤተልሔም
  •   ለ. እየሩሳሌም
  •   ሐ. ናዝሬት
  •   መ. ቅፍርናሆም
131 голосов


1. ለማርያም የተገለጠለት መልአክ ስሙ ማን ይባላል?
Опрос
  •   ሀ. ሚካኤል
  •   ለ. ገብርኤል
  •   ሐ. ሩፋኤል
  •   መ. ሱራኤል
139 голосов


“እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል፤ እግዚአብሔር ዕውሮችን ጥበበኞች ያደርጋቸዋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤”
መዝሙር 146፥8

“The LORD openeth the eyes of the blind: the LORD raiseth them that are bowed down: the LORD loveth the righteous:”
Psalms 146:8

@yenefellow
#yenefellow
#vlm


“እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።”
ዕብራውያን 4፥16

“Let us therefore come boldly unto the throne of grace, that we may obtain mercy, and find grace to help in time of need.”
Hebrews 4:16

@yenefellow
#yenefellow
#vlm




For Your Wallpaper!!

@yenefellow
#yenefellow
#vlm


SUNDAY SERVICE
ታህሳስ 13/2017
DECEMBER 23/2024

@yenefellow
#yenefellow
#vlm


SUNDAY SERVICE
ታህሳስ 13/2017
DECEMBER 23/2024

@yenefellow
#yenefellow
#vlm


ፊልጵስዩስ 4
⁵ ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።
⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል። ⁸ በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ

@yenefellow
#yenefellow
#vlm

Показано 18 последних публикаций.