💎በህይወት ውስጥ ትኩረታችን ከነዚህ ነገሮች መነቀል የለበትም። ከጤናችን፣ ከአላማችን (ህልማችን)፣ ከምኖዳቸው ሰዎችና ከመንፈሳዊ ህይወታችን። በዚህ ሰዓት ሀሳባችን ከነዚህ ነገሮች ውጪ ከሆነ መስመር አየሳትን እንደሆነ ልብ እንበል። ለአንዱ ወይም ለሁለቱ ብቻ ጊዜና ጉልበት እየሰጠን ከሆነም ደስታችን የቀነሰው ለዛ ነው ወይ ደግሞ እኛ ሳናውቀው ህይወታችንን ሚዛኑን እየሳተ ነው።
𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 @hebre_muslim
𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 @hebre_muslim