Репост из: አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
ታላቅ የደዕዋ ፕሮ ግራም በቻይና ካምፕ
=
እነሆ ነገ ጁሙዐ ታህሳስ 11 ቀን በደጋንና ገርባ መካከል ቻይና ካምፕ የስደተኞች መጠለያ ላይ ታላቅ የተውሒድ አስተምህሮ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
ስለሆነም በገርባ በደጋን እና በጎረቤት አገር ያላቹህ ሙስሊሞች በጧት ወደ ካምፑ በመምጣት የሙሓደራው ተካፋይ እንድትሆኑ መልክታችን እናስተላልፋለን።
ተጋባዥ እንግዳ ሁነው የሚቀርቡት ከደሴ ሸይኽ ኢማምና እኛም ከዚህ ከሐርቡ እንገኛለን ሌሎችም ከየ አካባቢው የሚመጡ እንግዶች ይኖራሉ አ ንሻአሏህ።
t.me/abumuazhusenedris