Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
✍
ሼኹ በፉርቃን!!
የደርስ ግብዣ እና ጥሪ……………
🪑ሸይኽ አቡ ዐብደላህ ኸዛዕ ኢብኑ ሸረፈዲን
በድጋሚ ወደ ታላቋ ፉርቃን ተመልሰው አዲስ ደርስ የሚጀምሩ ይሆናል።
በመሆኑም…………
ዛሬ (ሰኞ) ከመግሪብ_ዒሻ አጠቃላይ የደርስ ፕሮግራም ፉርቃን መስጂድ ይደረጋል።
ይቀጥልና…………
ነገ (ማክሰኞ) ከፈጅር ሰላት በኋ እዛው ፉርቃን መስጂድ የደርስ ፕሮግራሙ ይቀጥላል።
ሁላችሁም……………
📚تطهير الإعتقاد
የሚለውን ኪታብ ይዛችሁ በመገኘት የደርሱ ተካፋይ እንድትሆኑ የአክብሮት ጥሪያችን ከወዲሁ እናስተላልፋለን!!
💻"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" የሰለፍዮች ልሳን!!
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio