🎤 Singers: Tebarek & Liya
🎵 Title: ያስታውቅብኛል
⏱ Duration: 07:12
📜 Lyrics:
📍 Recording Location: Addis Ababa AYAT
💬 Language: Amharic
🔔 Follow በማስተዋል ዘምሩ @zemeru for more updates!
🎵 Title: ያስታውቅብኛል
⏱ Duration: 07:12
📜 Lyrics:
“አልተራብኩም አልተጠማሁ ከአንተ ጋራ ባለኝ ጉዞ
የተረሳ የተጣለ የለምና አንተ ይዞ
ባለፍኩበት በመንገዴ ያንተ ምሪት ጎልቶ ይታያል
ባልናገር ባልገልጽ እንኳ ያለፍኩበት ያስታውቃል
አስታውቃለው ያስታውቅብኛል
የሱስ ነክተህ እጅህ አርፎበት
ማይለመልም አንዳች ህይወት
እንደሌለ ከቶ እንደማይኖር
የእኔ ህይወት ነው ምስክር
📍 Recording Location: Addis Ababa AYAT
💬 Language: Amharic
🔔 Follow በማስተዋል ዘምሩ @zemeru for more updates!