“ሥርዓትህንም አሰላስላሁ።”
መዝ119፥48
ሐዋርያ ጳውሎስ ቅዱሳንን:
"ጥቂት ብጠግባችሁ ያለው ለካ ሰው ስለሚርብ ነው!"
ያለ እንባ ፍሬያማነትን መጠበቅ:
"ከንቱ ድካም ነው!"
የእግዚአብሔርን የኃይሉን ችሎት:
"በችሎታው ለማረፍ እምነት ይኖረናል!"
ጠላትን የሚያስፈራው በብርቱ መኖራችን ሳይሆን:
"የምንኖርበት አላማ ነው!"
በህይወት ጉዞአችን:
"በጠላት ከምንፈተንበት በላይ በራሳችን የምንፈተንበት ፈተና ይበልጣል!"
መውደቅ እና መነሳት ታሪካችን እንዲሆን:
"በትርና ምርኩዝ ከሆነው ቃል ስለራቅን ነው!"
ጠላት ሁልጊዜ እየሔድን አድራሻችንን በማጥፋት:
"በአዙሪት ህይወት ዘመናችንን እንድንጨርስ ያደርገናል!"
ጠላት ከፍርስራሹ የሚያገኘው ጥቅም:
"ስላለ ሰንባላጥን ያስነሳብሃል!"
የፍሬ ዛፍ ስትሆን:
"የሚዋጋህ ብዙ ነው! ግን ታሸንፋለህ!"
የቦሌ አርሞንኤም መጋቢ ካስተማሩት የተወሰደ።
@ACEBoleHermon
@zemeru
መዝ119፥48
ሐዋርያ ጳውሎስ ቅዱሳንን:
"ጥቂት ብጠግባችሁ ያለው ለካ ሰው ስለሚርብ ነው!"
ያለ እንባ ፍሬያማነትን መጠበቅ:
"ከንቱ ድካም ነው!"
የእግዚአብሔርን የኃይሉን ችሎት:
"በችሎታው ለማረፍ እምነት ይኖረናል!"
ጠላትን የሚያስፈራው በብርቱ መኖራችን ሳይሆን:
"የምንኖርበት አላማ ነው!"
በህይወት ጉዞአችን:
"በጠላት ከምንፈተንበት በላይ በራሳችን የምንፈተንበት ፈተና ይበልጣል!"
መውደቅ እና መነሳት ታሪካችን እንዲሆን:
"በትርና ምርኩዝ ከሆነው ቃል ስለራቅን ነው!"
ጠላት ሁልጊዜ እየሔድን አድራሻችንን በማጥፋት:
"በአዙሪት ህይወት ዘመናችንን እንድንጨርስ ያደርገናል!"
ጠላት ከፍርስራሹ የሚያገኘው ጥቅም:
"ስላለ ሰንባላጥን ያስነሳብሃል!"
የፍሬ ዛፍ ስትሆን:
"የሚዋጋህ ብዙ ነው! ግን ታሸንፋለህ!"
የቦሌ አርሞንኤም መጋቢ ካስተማሩት የተወሰደ።
@ACEBoleHermon
@zemeru